ልብ-ወለድ
ሰንበትን በዚያ ባለፈ ባገደመ ቁጥር ያያቸዋል -ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ቅጽር ስር፤ መናኛ ልብስ ለብሰው ባነጠፋት ጨርቅ ላይ ሲመፀወቱ፡፡ …ፈፅሞ ያላሰበው ቦታ ላይ ነው ያያቸው፤ ኮከብ ቆጣሪም ሊገምተው የማይችል የመሰለው ቦታ ላይ፡፡ ለማመን ተቸግሮ ነበር፡፡ ግንባራቸው ላይ የተጋደመው ጠባሳ ነው ጥርጣሬውን የከላት።…
Read 4120 times
Published in
ልብ-ወለድ
አንገቱ ላይ የተንጠለጠለውን ገመድ የሙጥኝ እንዳለ ነው፡፡ ቁርጠኛ ውሳኔውን ለማጨናገፍ የሚንከወከው ድንገቴ ቢመጣ ሳይቀድመው እንደሚቀድመው ተማምኗል፡፡ አንዲት እራፊ ጨርቅ ብቻ ነች ኃፍረተ - ሥጋውን የሸፈነችው፡፡ ገመዷ ከቦታዋ መኖር አለመኖሯን እያሰለሰ ይሰልላታል፡፡ጠደፍ ጠደፍ እያለ ሠፊውን ጎዳና በሰጎን ቅልጥሞቹ እየመተረ ማቋረጥ ጀመረ፡፡…
Read 4420 times
Published in
ልብ-ወለድ
እሣት እንደናፈቀው ምድጃ ፊቱ ቀዝቃዛ ነው። አይኖቹ እሣት አይወረውሩም፡፡ ይልቅ በረዶ ይረጭባቸዋል፡፡ ጥርሶቹ ብዙ ጊዜ ባይገለጡም አንዳንዴ ለቀቅ ሲያደርጋቸው፣ ክርክም ብለው የተደረደሩ ናቸው፡፡ ግን የትምባሆ ጢስ ፈርሞባቸው ያን ያህል ትኩረት አይስቡም፡፡ መርመራ ዳንሣሞን ያለ መጥረቢያ ማየት ይናፍቃል፡፡ ጧት ሻይ ቤት፣…
Read 3893 times
Published in
ልብ-ወለድ
“ተራሮች ጫፍ ላይ ጸጥታ ሰፍኗል” ዛፎች ሁሉ ረጭ ብለዋል፡፡ አዕዋፍ በዛፎቹ ላይ አሸልበዋል - ጠብቅ! አንተም አንድ ቀን እንዲህ ጸጥ ትላለህ!!!” የሚል የት እንዳነበብኩት የማላስታውሰው ጥቅስ በተደጋጋሚ በእዝነ ህሊናዬ አስተጋባ፡፡ “ጸጥ ትላለህ” ምን ማለት ነው? በዚህ ስገረም ይባስ ብሎ፣ ከእንቅልፌ…
Read 3933 times
Published in
ልብ-ወለድ
(ካለፈው የቀጠለ) ፍቅሯ ስላልወጣልኝ በአቋሜ ልፀና አልቻልኩም። ሌላ ጊዜ ጥቂት ቆይታ ደግሞ “ለጥፋቴ ይቅርታ ጠይቄ የለ? … ግንኙነታችንን ብንቀጥልና ባሌ ብትሆን ደስ ይለኝ ነበር፡፡ እንዲህ የምጠይቅህ ለሌላ ሳይሆን ስለምትወደኝ ነው፡፡” ፍቅር እንደገና! * * * ላንቺ፡- ስሜቴን መካድ እችላለሁ?! ……
Read 4412 times
Published in
ልብ-ወለድ
ላንቺ…እንደምወድሽ ክጄ አላውቅም፡፡ ትላንት አልካድኩም። ዛሬም፣ ነገም አልክድም፡፡ ፍቅርሽ ሰውነት እንዲሰማኝ አድርጓል፡፡ ቀዩ ፊትሽ መስታወቴ ነው፡፡ ሳይሽ እራሴን አያለሁ፡፡ ሳወራሽ ‘ራሴን ያወራሁ ያክል ይሰማኛል፡፡ አፍንጫሽ ቁሞ ሳየው፤ ቅጥና ልክ ባጣው ያንቺ ፍቅር አንድ ቦታ ላይ ቁሞ የቀረው ማንነቴ ትውስ ይለኛል፡፡…
Read 5827 times
Published in
ልብ-ወለድ