ልብ-ወለድ
(ክፍል-2) ቤርሳቤህ ካወጋችኝ ታሪክ ተነስቼ ልዩ ልዩ ጉዳዮችን በዝምታ እያውጠነጠንኩ ባለበት ሰዓት ነበር የምሽት ክለቡን ታዳሚ ሞቅ ያለ ጭብጨባና ፉጨት ሰምቼ ትኩረቴን ወደ ሙዚቀኞቹ የመለስኩት፡፡ የክለቡ ታዳሚ ደስታውን በፉጨትና በጭብጨባ የገለፀው፣ ራሰ በራውን ጥቁር ዘፋኝ ያጀበው የአገረሰብ የሙዚቃ ቡድን፤ የጥላሁን…
Read 2519 times
Published in
ልብ-ወለድ
ትዝታን ሽሽት እኩለ ሌሊት ነው፡፡ ጥቁር ካፖርቱን እንደደረበ በረንዳ ላይ ተቀምጦ ዐይኖቹን ሰማዩ ላይ ተክሏል:: እንደ ወትሮው ሁሉ ከዋክብት፣ ሙሉዋ ጨረቃ ዙሪያ ወዲህና ወዲያ ተበታትነው ይታያሉ፡፡ ይህ ሁኔታ ሁሌም ተፈጥሮአዊ ሕጉን ተከትሎ ሲከናወን እያስተዋለው የኖረው ሂደት ነው፤ ግን ዘወትር በእዛ…
Read 2223 times
Published in
ልብ-ወለድ
ሊን ዋንግ፤ ሻንጋይ ውስጥ በሚገኘው አራት ፎቅ ያለው፣ አባቱ፤ ለሱና ለተወዳጅዋ ሚስቱ በሰጠው ባለ አራት መኝታ ክፍል የምድር ቤት ውስጥ፣ ሳሎን ሶፋው ላይ ተቀምጦ፣ በእጁ የያዘውን፣ አንዱ ሲሲ፤ አንድ ፈረስ የመግደል አቅም ያለውን አደገኛ መርዝ፤ የመስተዋት ብልቃጥ ይዞ “ላድርግ አላድርግ”…
Read 2331 times
Published in
ልብ-ወለድ
Saturday, 08 June 2019 00:00
ለባለሥልጣናት በነፍስ ወከፍ የታደለ መጽሐፍ
Written by ሰሎሞን አበበ ቸኮል (Saache43@yahoo.com)
የአፍሪካ አገሮች ነፃ በወጡ ማግሥት ካሉት የአፍሪካውያን መጻሕፍት አንዱን በአፍሪካ ኀብረት ጉባዔ ሰሞን ለማግኘት መቻል ምን ዓይነት ስሜት ውስጥ እንደሚጨምር አስቡት፡፡ በአሮጌ ተራም ብዙም ከማይገኙት የአፍሪካን ራይተርስ ሲርየስ መጽሐፎች፣ አንድ ሁለቱን እዚሁ አገራችን ውስጥ ታትመው፣ በገበያው ላይ ይገኛሉ፤ “ቲንግስ ፎል…
Read 1511 times
Published in
ልብ-ወለድ
ድሬደዋ በዓመት የተወሰኑ ቀናት ቢዘንብ እንኳ፣ እንደዚህ የከበደና ከተማውን ያጨለመ ዝናብ ታይቶም አይታወቅ፡፡ ሰው ሁሉ ግራ ተጋባ፣ ሀዘንተኛው የሚለው ጠፋው፡፡ አንዳች እርም ነገር ያለበት፣ ጠማማ ሰው ቢሆን - ምናልባት ፈጣሪም ቁጣውን ሊያሳይ ነው ይባል ነበር፡፡ ደግሞስ ድሬዳዋ ገብቶ እኛሁን ሳይነቅል፣…
Read 2061 times
Published in
ልብ-ወለድ
“ይኸውልሽ እህትሽ ሁሌ እንደምታስቸግረኝ ታውቂያለሽ፡፡ እንድታሳርፊልኝ ደጋግሜ ነግሬሻለሁ፤ የምሬን ነበር፤ አንቺን እንዳይደብርሽ ብዬ ነው፤ ግን፤ ለሌላ አይደለም፤ ግድ እንደሌለኝ ታውቂያለሽ፤ እንኳን ነገር ፈልገውኝ እንዲሁም እንዲያው ነኝ::” “ግን እህቴን;! አልጋዬ ላይ;!” “ምን ሆነሻል;! ሌሎች ሴቶች እንደማወጣ ታውቂያለሽ! እህትሽ መሆኗ ምን ለውጥ…
Read 1966 times
Published in
ልብ-ወለድ