ርዕሰ አንቀፅ

Saturday, 22 February 2025 11:23

ለመጥፎም ዘመን ባለጊዜ አለው

Written by
Rate this item
(6 votes)
በሞንጎላውያን አፈ-ታሪክ ውስጥ የሚከተለው አንድ ታዋቂ ተረት ይገኛል፡፡ “ስለ ዓለም ዕጣ-ፈንታ ሦስት የተለያዩ አስተሳሰቦች አሉ፡፡ የመጀመሪያው የሳንሳ ግልባጭ መኪና (crane) አስተሳሰብ ነው፡፡ እንግዲህ ይህ መኪና በወንዝ ውስጥ ባሉ ቋጥኝ ድንጋዮች መካከል እንዴት በቀላሉ ያለሀሳብ እንደሚሄድ አይታችኋል፡፡ ጭንቅላቱን ሽቅብ አያጎነ እንደገና…
Rate this item
(3 votes)
አንድ ልዑል ከቤተ-መንግስት ራቅ ብሎ ወደሚገኝ አንድ ትልቅ ጫካ ሄዶ አደን ሲያድን ውሎ ወደ ቤተ-መንግሥቱ ሲመለስ አንድ ባላገር ያገኛል፡፡ ባላገሩ ልዑሉ ማን እንደሆነ አያውቅም ነበርና አንዳችም እጅ- ሳይነሳ፣ ሰላምታም ሳይሰጥ ዝም ብሎ መንገዱን ይቀጥላል፡፡ ልዑሉም የባላገሩ ነገር ገርሞት፣“ሰማህ ወይ ወዳጄ፣…
Rate this item
(10 votes)
በፐርሺያ ስለፐርሺያ የጥንት ንጉሥ የሚነገር አንድ አፈ - ታሪክ አለ፡፡ እንዲህ ይላል፡፡አንድ ጊዜ የንጉሡ ሁለት ባለሟሎች ባጠፉት ጥፋት ዙፋን ችሎት እንዲቀርቡ ይታዘዛሉ፡፡ ከዚያም ያጠፉት ጥፋት ፍርዱ እንደሚከተለው ተነገራቸው፡፡ ንጉሱ፤ ተደላድለው ዙፋናቸው ላይ ከተቀመጡ በኋላ፡- “ያጠፋችሁት ጥፋት ፍፁም ምህረት የማይደረግለት ነው፡፡…
Rate this item
(1 Vote)
አባት-ቢስ ገላ ነው፡፡ አንድ ልጅ በዚህ ቤተሰብ ይወሰዳል፡፡ ሰፈር ጎረቤት ለገንፎ ይጠራና ይበላል፡፡ ይጠጣል፡፡ እንደ አገሩ ደንብ ስም የማውጣት ልማድ የሚቀጥለው ከዚህ በኋላ ነው፡፡ የተሰበሰበው ሰው ሁሉ በየራሱ ስም እያወጣ ሰጠ፡፡ በመጨረሻ ከስሞቹ መካከል የሚወደደውን ማጽደቅ ያለበት የቤቱ አባወራ ነውና፣…
Rate this item
(3 votes)
እጅግ አድርገው ቀልድ ወዳጅ የነበሩ አንድ ሀብታም ጌታ ነበሩ፡፡ እንደ ጌታው ቀልድ ወዳጅ የሆነ አንድ አጋፋሪም ነበራቸው፡፡ አንድ ቀን ጌታው አንዲት ያልተገራች በቅሎ ይገዛሉ፡፡ በቅሎይቱ ለአገሩ እንግዳ ለሰው ባዳ ናት፡፡ ስለዚህም ጌትዬው አጋፋሪውን ይጠሩና “እቺን በቅሎ ጫንና መንገድ አሳያት” ብለው…
Rate this item
(6 votes)
ሁለት ዕውቅ ሽማግሌዎች ወዳጃቸው ለሆነ አንድ ሽማግሌ፤ “ሴት ልጅህን ለልጄ ስጠኝ” እያሉ በተራ በተራ መልዕክተኛ ላኩበት። ያም ሽማግሌ መልክተኞቹን በተራ በተራ አስተናገዳቸው። ለመጀመሪያው መልዕክተኛ፡- “መልካም፤ ልጄን ለልጅህ እሰጥሃለሁ ግን ቤትህን አሰናዳ ብለህ ንገረው” ብሎ ይልክበታል። ለሁለተኛው መልዕክተኛም፤ “ና ቅረብ ወዳጄ።…
Page 2 of 77