ርዕሰ አንቀፅ
ከዕለታት አንድ ቀን ሁለት ጎረቤታም ገበሬዎች ስለሚዘሩት እህል ይመካከራሉ፡፡ አንደኛው - “ዘንድሮ ምን ብንዘራ ይሻላል?”ሁለተኛው - “በቆሎ ብንዘራስ?”አንደኛው - “አዬ በቆሎ አይሆንም፡፡ በቆሎ በቀላሉ በእንስሳቱ ስለሚጫር አያስተርፉልንም፡፡”ሁለተኛው - “እንግዲያው ባቄላ ይሁና?”አንደኛው - “አዬ እሱማ አልሸሹም ዞር አሉ ነው”ሁለተኛው - “ካልሆነ…
Read 7537 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ሰውዬው ከሰፈሩ ሁሉ በምስኪንነቱ የታወቀ ነው፡፡ ዓመት በዓል በደረሰ ጊዜ ሁሉ፣ አንዱ ይመጣና፤“ጋሽ ሰመረ፤ በዚህ በዓል ምን ልታርድ ነው ያሰብከው?”ጋሽ ሰመረም፤ “ካገኘሁ በሬ፣ ካላገኘሁ አንዲት ጫጩት አላጣም!” ሁለተኛው መንደርተኛ በቀጣዩ በዓል ይጠይቀዋል፤ “ጋሽ ሰመረ፤ በቀጣዩ በዓልስ ምን ልታርድ አስሃበል?”ጋሽ ሰመረ፤“በሬ፣…
Read 9095 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ከዕለታት አንድ ቀን ሁለት ባልንጀራዎች ነበሩ፡፡ ወደ አንድ ሩቅ አገር ለመሄድ አስበው መንገድ ጀመሩ፡፡ አንደኛው በሽተኛና ለቋሳ ነው፡፡ ሁለተኛው ብርቱና ጤናማ ሰው ነው። የሚሄዱት በረሀውን አቋርጠው ነው፡፡ ፀሐዩ ያነድዳል፡፡ አሸዋው ያቃጥላል፡፡ በረሀው ረዥምና ሰፊ ነው፤ አቅምና ወኔ ይፈታተናል፡፡ በዋዛ ማለፍ…
Read 9028 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ከዕለታት አንድ ቀን፣ አንድ ከባድ የአገር ወረራ ሊካሄድ መሆኑ ይሰማና፣ ሰው ስጋት በስጋት ይሆናል፡፡ ዙሪያ ገባው ህዝብ መነጋገሪያው ይሄ ጉዳይ ይሆናል፡፡ ከሽማግሌዎቹ አንዱ፤ “በሰሜን በኩል እንሂድና ወደ ታች ወደ ምሥራቅ እንውረድ” ሁለተኛው፤ “የለም የለም፤ ከምዕራብ ወደ ደቡብ ብንከባቸው ነው የሚያዋጣን”ሶስተኛው፤“ኧረ…
Read 8190 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ከአንድ ጋዜጣ ያገኘነው ተረት የሚከተለውን ይመስላል፡- ተረቱ በተለያየ አገር የሚነገር ቢሆንም በዚህ መልኩ የተነገረው እኛ ጋ ነው፡፡ እንደሚያመች አድርገን አቅርበነዋል፡፡እነሆ፡-ከዕለታት አንድ ቀን ጅብና ቀበሮ ቤት ፍለጋ ይሄዳሉ፡፡ ጅብ ትልቅ ቤት ሲያገኝ፣ ቀበሮዋ ብዙ ቀዳዳዎች ያሉት ትንሽ ቤት አገኘች፡፡ቀበሮዋም፤ “አንበሳ ቢመጣብህ…
Read 8765 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ከዕለታት አንድ ቀን ጅቦች በጠፍ ጨረቃ ተርበው የሚበላ ፍለጋ ሲዘዋወሩ አንድ ግዙፍ ዝሆን ገደል ገብቶ ሞቶ አዩ፡፡ አንደኛው ጅብ - በረሀብ ከምንሞት እንግባና እንብላውሁለተኛው ጅብ - ገደሉ በጣም ሩቅ ነው፡፡ እንኳን ገብተን ሆዳችን ሞልቶ እንዲሁም ለመውጣት አዳጋች ነው፡፡ ስለዚህ መዘዋወራችንን…
Read 9183 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ