Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ርዕሰ አንቀፅ

Rate this item
(0 votes)
“የሀበሻ ጀብዱ” የሚለው መፅሐፍ ውስጥ የሚከተለው ታሪክ አለ፡፡ እነሆ:- በጨርቅ ተራ ሁለት ገበያተኞች ይጨቃጨቃሉ፡፡ ጨርቁን የሚገዛው ሰውዬ እጅግ በጣም ረጅም ሲሆን ሻጩ ደግሞ በጣም አጭር ነው፡፡ እናም ገዢ በሚችለው መልኩ ክንዱን ዘርግቶ፣ ጣቶቹን ወጥሮ አስር ክንድ ለካና ምልክት አደረገ፡፡ ሻጩ…
Rate this item
(0 votes)
(Let’s frustrate together!) አፍሪካዊ ገጣሚ አንድ ንጉሥ ወደፊት ለልጆቹ ምን ማውረስ እንዳለበት ሲጨነቅ ሲጠበብ ቆይቶ፤ አንድ ቀን አንድ የፍተሻ ፈተና ለልጆቹ ሊሰጥ ይወስንና ልጆቹን ያስጠራቸዋል፡፡ ከዚያም የሚከተለውን ጥያቄ ይጠይቃቸዋል:- “ልጆቼ! መቼም ‘ዞሮ ዞሮ ከቤት፣ ኖሮ ኖሮ ከመሬት’ የሚቀር የለም፡፡ እኔም…
Saturday, 09 June 2012 07:03

ሞኝ የተቆረጠ እሸት ይጠብቃል

Written by
Rate this item
(0 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን የተራቡ ጅቦች በቡድን ሆነው በጠፍ ጨረቃ ምግብ ፍለጋ ይዘዋወራሉ፡፡ ብዙ ከተጓዙ በኋላ አንድ ትልቅ ገደል ውስጥ ተንሸራቶ ወድቆ የሞተ ዝሆን ያያሉ፡፡ ገደሉ እጅግ አዘቅት የሆነ ገደል ነው፡፡ ጅቦቹ መመካከር ጀመሩ፡፡ ከፊሎቹ፤ “በረሃብ ከምናልቅ እንግባና ዝሆኑን በልተን ረሀባችንን…
Rate this item
(0 votes)
“ለዛፍ ሁሉ ያስተማረው ማን ሆነና ነው!” አለው አለቃ ገብረ ሃና ከዕለታት አንድ ቀን መንገድ እሄዳለሁ ብለው ይነሳሉ፡፡ “ማዘንጊያ” ይላሉ ሚስታቸውን “አቤት” ይላሉ ሚስት “መንገድ ልሄድ አስቤያለሁ” “ወዴት?” “ወደ ቆላ ወርጄ የታመመ ጠይቄ፣ የተጣላ አስታርቄ እመለሳለሁ!” “እንግዲያው ባዶ ሆድዎን አይሄዱም ቆይ…
Rate this item
(0 votes)
አንድ የጀርመኖች ተረት እንዲህ ይላል፡፡ አንድ እረኛ በጐችን ለግጦሽ አሰማርቶ በጫካ ውስጥ ሲዘዋወር አንድ የአንበሳ ግልገል ያገኛል፡፡ ከዚያም እንዲህ ሲል ያስባል (በግርድፉ ግጥሙ እንዲህ ይተረጐማል) “ይህ ያንበሳ ግልገል፣ ምን አንበሳ ቢሆን ከበግ ጋር ካደገ፣ ይተዋል ፀባዩን በጥርሱ መናከስ በክርኑ መደቆስ…
Rate this item
(1 Vote)
የዱር አራዊት ንጉሥ አያ አንበሶ አንዳንድ አስቸጋሪ እንስሳትን እየከታተለ ወደ ችሎቱ እንዲያቀርብለት ነብርን ይሾመዋል፡፡ መቼም “ማዘዝ ቁልቁለት ነው” ይባላልና ነብር ደግሞ በበኩሉ ዝንጀሮን የቅርብ ጆሮ ጠባቂው አድርጐ ይሾመዋል፡፡ በየጠዋቱ ነብርና ዝንጀሮ እየተገናኙ ይወያያሉ፡፡ “እህስ ደኑ እንዴት አደረ?” ይላል ነብር፡፡ “ዛሬ…