Error
  • JUser: :_load: Unable to load user with ID: 62

ርዕሰ አንቀፅ

Rate this item
(0 votes)
“ናብሊስ” የሚለው መጽሐፍ የሚከተለውን ተረት ይነግረናል፡፡ በጥንት ዘመን አንድ በጣም ብልህ ኢትዮጵያዊ ንጉሥ ነበር ይባላል፡፡ በእርሱ ዘመን አንጥረኞች፣ ሸማኔዎች፣ ቆዳ ሠሪዎች፣ የሸክላ ሥራ ባለሙያዎች እጅግ የተከበሩ ባለሙያዎች ነበሩ፡፡ ሀገሪቱ እጅግ ባለፀጋ ህዝቡም ጠግቦ የሚያድር ነበረ፡፡ ይህ ብቻ ግን ንጉሡን በጣም…
Rate this item
(0 votes)
አንድ የሀይማኖት ሰው አንዲት ወዳጅ ነበረቻቸው፡፡ የብዙ ልጆች እናት ናት! ለመስበክም፣ ለጨዋታም ወደዚች ሴት ዘንድ ብቅ ሲሉ ክፉኛ ልባቸው ይነካል፡፡ እናም ለአንዳንድ የቅርብ ሰዎቻቸው ሲገልፁዋት፤ “ባተ-ተረከዟ ይቆጡኛል ያለ የተቀጣ፣ ዳሌ ሽንጧ ግራ ቀኝ ሲል ሰልፍ የሚያስከብር፣ ዐይኗ አንዴ እሚያባባ አንዴ…
Saturday, 14 July 2012 07:19

“አንድም ሦስትም ናቸው!”

Written by
Rate this item
(0 votes)
የአገር ሽማግሌዎች - “እንደው ንጉሥ ሆይ! ጤናዎን ደህና አደሩ?” ንጉሥ - “ኧረ ደህና ነኝ! እኔን ያሳሰበኝ የእናንተ ጤና ማጣት ነው! ለእናንተ ስል ካገር በወጣሁ ምን አሳመማችሁ?!” - (የኢንዶኔዢያ ምሳሌያዊ አነጋገር) “የእኛ ሰው እንኳን ከኪሱ ከእድሜህ ላይ ቀንሰህ ጠጣም ቢሉት እሺ…
Rate this item
(0 votes)
አንድ ሰው ለአንድ ወዳጁ እንዲህ ይለዋል፡- “ለማንም እንዳትነግር፤ አንድ ምስጥር እነግርሃለሁ” “ለማንም አልነግርም፡፡ ያንተ ምስጥር’ኮ የኔ ሚስጥር ነው” ይላል ወዳጁ፡፡ “ማልልኝ” ይለዋል፡፡ እሺ ብሎ ይምላል ወዳጅ፡፡
Saturday, 30 June 2012 10:50

“…የእኔኑ ነጥቆ ነው እንጂ!”

Written by
Rate this item
(3 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን ባልና ሚስት ስለኑሮ ውጣ ውረዳቸው ይወያያሉ፡፡ ባል በጣም ጉረኛ ነው፡፡ ሚስት በጣም ትሁት ናት፡፡ ባል ሠፈር-መንደሩ ጀግና እንዲለው “ለሰው ሁሉ ይሄን ጀብዱ ሰርቼ፣ ከእገሌ ተጣልቼ ልክ አስገብቼው፣ እገሌና እገሌ ተጣልተው አስታርቄያቸው፣ የዕድር ሊቀመንበር ጠፍቶ እኔን መርጠውኝ” እያለ…
Rate this item
(0 votes)
“የሀበሻ ጀብዱ” የሚለው መፅሐፍ ውስጥ የሚከተለው ታሪክ አለ፡፡ እነሆ:- በጨርቅ ተራ ሁለት ገበያተኞች ይጨቃጨቃሉ፡፡ ጨርቁን የሚገዛው ሰውዬ እጅግ በጣም ረጅም ሲሆን ሻጩ ደግሞ በጣም አጭር ነው፡፡ እናም ገዢ በሚችለው መልኩ ክንዱን ዘርግቶ፣ ጣቶቹን ወጥሮ አስር ክንድ ለካና ምልክት አደረገ፡፡ ሻጩ…