ርዕሰ አንቀፅ

Rate this item
(14 votes)
ከኤዞፕ ተረቶች አንዱ እንዲህ ይላል፡፡ ከዕለታት አንድ ቀን አንድ የሀብታም ጌታ አገልጋይ፤ ከቤት ጠፍቶ ወደ ዱር ይሄዳል። እዚያም አንድ ባዶ ዋሻ ያገኝና እዚያው ለመኖር ይወስናል፡፡ ሆኖም ገና አንድም ቀን ሳያድር የዚሁ ዋሻ ባለቤት የሆነው አያ አንበሶ ከች ይላል፡፡ አገልጋዩ ሰው…
Rate this item
(16 votes)
አንዳንድ ዕውነተኛ ክስተቶች ሲቆዩ ተረት ይመስላሉ፡፡ የሚከተለው እንደዚያ ዓይነቱ ነው፡፡ ከዕለታት አንድ ቀን፣ ከዓመታት በፊት፣ እዚሁ እኛ አገር የቀበሌና የከፍተኛ የሶስት ወር የሂሳብ ሪፖርት፣ ይሰማ ነበር ይባላል፡፡ በዚህ ስብሰባ ምክንያት የታሠሩ አንድ ሰው ለእሥር መዝጋቢው የነገሩት ነው፡፡ እንዲህ አሉ፤ “ሪፖርቱን…
Rate this item
(16 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ሹም ባለሥልጣን እሥር ቤት ይገባል፡፡ እንደገባ ወደተመደበለት ክፍል ሲደርስ፣ እሥረኛው ሁሉ በሱ ላይ መጠቋቆም ጀመረ፡፡ አንደኛው - እንዴ ይሄንን‘ኮ አውቀዋለሁ፤ የናጠጠ ሀብታም ነው!ሁለተኛው - እኔ ደግሞ አንቱ የተባለ ሹም መሆኑን ነው የማውቀው!ሶስተኛው - ጐበዝ አትጃጃሉ! የናጠጠ…
Rate this item
(18 votes)
ኖር በዪ የኹጅር የጋኸምን ምስ) - የቤተ ጉራጌ ተረትከዕለታት አንድ ቀን ሁለት ጓደኛሞች፤ ገንዘብ በጣም ይቸግራቸውና በምን መንገድ ራታቸውን እንደሚበሉ ያስባሉ፡፡ አንደኛው - ከሱቅ ገንዘብ እንበደርና የፈለግነውን ምግብ እንብላ ሁለተኛው - ለባለሱቁ ባለፈው ያለብንን ዕዳ ስላልከፈልነው ምርር ብሎታል፡፡ “ያንን ካልመለሳችሁልኝ…
Rate this item
(19 votes)
ከእለታት አንድ ቀን አንድ ሽማግሌ ሹም የተቋሙን ሠራተኛ ሁሉ የሚያጣላ፣ የሚያጋጭና የሚበጠብጥ ወሬ እያወራ ሰውን እያተራመሰ አስቸገረ፡፡ ሰው ተሰበሰበና መምከር ጀመረ፡፡አንደኛው - “ይሄ ሰው የባለቤቱ ዘመድ ነው፡፡ ለዚህ ነው እንደልቡ የፈለገውን እያወራ ዘራፍ የሚልብን!” አለ፡፡ሁለተኛው - “ታዲያ ባለቤቱም ቢሆኑ‘ኮ ውሸት…
Rate this item
(29 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን ሚያሚ ለሚባለው ጋዜጣ፣ የቀብር ሥነስርዓት ክፍል ስልክ ተደወለ አሉ፡፡ደዋይዋ ሴት ናት፡፡ “የአንድን ሰው የህይወት ታሪክ በመቃብሩ ላይ ፅፎ ለመቅረፅ ምን ያህል ይፈጃል?” አለች ሴትዮዋ፡፡ የጋዜጣው ሠራተኛ በትህትና፤ “ለአንድ ቃል አምስት ዶላር ያስፈልጋል እመቤት”“ጥሩ” አለችና ሴትዮዋ ከጥቂት ጊዜ…
Page 8 of 36