ርዕሰ አንቀፅ
አንድ ንጉሥ ሶስቱን ጥበበኛ አማካሪዎቻቸውን ጠርተው፤ የመጀመሪያውን፤ “በጣም በትንሽ ብር ይሄን ቤት የሚሞላ ነገር ገዝተህ ና” ብለው ጠየቁት፡፡ ሁለተኛውን አስቀርበው፤ “ሰውን እንዳይረሳ የሚያደርገው ምን እንደሆነ መርምረህ ንገረኝ” አሉት፡፡ በመጨረሻም ሶስተኛውን ጠርተው፤ “መጽሐፍ ገልጠህ፣ አዋቂ ጠይቀህም ሆነ፣ ከምትወዳቸው ሰዎች ጋር ተማክረህ፤…
Read 3907 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
(ነገር - የገባት ሰጐን) አንድ የቱርኮች ተረት እንዲህ ይላል፡- ከእለታት አንድ ቀን የዱር አራዊቶች ተሰብስበው፤ “የዱር የጫካው ገዢ ንጉሳችን አንበሳ ታሟል፡፡ ነብር ደግሞ እኔ ልግዛችሁ እያለ ይፎክራል፡፡ ምን ብናረግ ይሻላል?” የሚል ጥያቄ አነሱ፡፡ አንደኛው - “ለጌታችን እንደቆምን ለማረጋገጥ እንሂድና ጦርነት…
Read 4301 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
እንደ “ናብሊስ” መጽሐፍ አገላለፅ፤ “ሩቢኮንን ማቋረጥ” የሚለው አባባል ዛሬ ያነጋገር ፈሊጥ ሆኗል፡፡ ወደ ማይመለሱበት ወይም ወደማይሻገር ውሳኔ ላይ ተደረሰ እንደማለት ነው፡፡ ይህ አነጋገር ዕውነተኛ የታሪክ መሠረት አለው፡፡ እነሆ፡- ጥንት የሮማንና የፈረንሣይን ድንበር የሚለይ ሩቢኮን የሚባል ወንዝ ነበር፡፡ ይህንን ወንዝ ተሻግሮ…
Read 4929 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
“ናብሊስ” የሚለው መጽሐፍ የሚከተለውን ተረት ይነግረናል፡፡ በጥንት ዘመን አንድ በጣም ብልህ ኢትዮጵያዊ ንጉሥ ነበር ይባላል፡፡ በእርሱ ዘመን አንጥረኞች፣ ሸማኔዎች፣ ቆዳ ሠሪዎች፣ የሸክላ ሥራ ባለሙያዎች እጅግ የተከበሩ ባለሙያዎች ነበሩ፡፡ ሀገሪቱ እጅግ ባለፀጋ ህዝቡም ጠግቦ የሚያድር ነበረ፡፡ ይህ ብቻ ግን ንጉሡን በጣም…
Read 4755 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
አንድ የሀይማኖት ሰው አንዲት ወዳጅ ነበረቻቸው፡፡ የብዙ ልጆች እናት ናት! ለመስበክም፣ ለጨዋታም ወደዚች ሴት ዘንድ ብቅ ሲሉ ክፉኛ ልባቸው ይነካል፡፡ እናም ለአንዳንድ የቅርብ ሰዎቻቸው ሲገልፁዋት፤ “ባተ-ተረከዟ ይቆጡኛል ያለ የተቀጣ፣ ዳሌ ሽንጧ ግራ ቀኝ ሲል ሰልፍ የሚያስከብር፣ ዐይኗ አንዴ እሚያባባ አንዴ…
Read 4928 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
የአገር ሽማግሌዎች - “እንደው ንጉሥ ሆይ! ጤናዎን ደህና አደሩ?” ንጉሥ - “ኧረ ደህና ነኝ! እኔን ያሳሰበኝ የእናንተ ጤና ማጣት ነው! ለእናንተ ስል ካገር በወጣሁ ምን አሳመማችሁ?!” - (የኢንዶኔዢያ ምሳሌያዊ አነጋገር) “የእኛ ሰው እንኳን ከኪሱ ከእድሜህ ላይ ቀንሰህ ጠጣም ቢሉት እሺ…
Read 4454 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ