ርዕሰ አንቀፅ
አንድ መሪ ለረዥም ጊዜ በሥልጣን ላይ ቆይተው ነበር ይባላል፡፡ የበታቾቻቸው ያንን የሥልጣን ወንበር ይቋምጣሉ፡፡ ብሶታቸውን ከሆዳቸው አውጥተው ለመናገር ግን አይደፍሩም፡፡ ጊዜው እየረዘመ ሲሄድ የመሪውም ሥልጣን እየጠነከረና ዘመናቸውም በዚያው ልክ እየተራዘመ ሄደ፡፡ በአንፃሩ በሥልጣኑ ዙሪያ ያሉት ባለሟሎችም መከፋት እንደዚያው እየተባባሰ መጣ፡፡…
Read 3825 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
አንዳንድ ዕውነተኛ ታሪክ ሲቆይ እንደ ተረት ይወራል፡፡ አንድ ከረዥም ጊዜ የሥራ ልምድ በመነሳት ታዋቂ ጠበቃ የሆኑ ሰው ደምበኞች ወይም ባለጉዳዮች ይዘው ሥራቸውን ያከናውናሉ፡፡ እንዲህ ያሉት ጠበቃዎች “የልምድ-አዋላጅ” ይባላሉ፡፡ የልምድ- አዋላጅ የተባሉበት ምክንያት ሙያውን በት/ቤት ወይም በኮሌጅ ተምረው አውቀውት ሳይሆን፤ እንደው…
Read 4519 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ አንበሳ፤ በአንድ መስክ ላይ እየጋጠ ያለ አንድ የሰባ በሬ፤ ያይና ካሉት መንጋዎች ሁሉ ለይቶ ልቡ ይጓጓለታል፡፡ ስለዚህ ጦጣን ይጠራና፤ “እሜት ጦጣ፤ በመስኩ ላይ ያየሁትን በሬ - `አያ አንበሶ ግብር ሊያበላ ያስባልና መጥተህ የደስታዬ ተካፋይ እንድትሆን` ብሎሃል፤…
Read 4243 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
አንድ የታወቀ የሆሊውድ የፊልም ስክሪፕት (ፅሁፍ) ነጋዴ ለአንድ ዝነኛ የፊልም ፕሮዲዩሰር ፅሁፍ ሊሸጥለት ይፈልጋል፡፡ ፅሁፉን ከደራሲው ተቀብሏል፡፡ ደራሲው - “ፕሮዲዩሰሩን አገኘኸው ወይ?” ሲል ነጋዴውን ይጠይቀዋል፡፡ ነጋዴው - “አዎ አግኝቼው ነበር” ደራሲው - “እሺ፤ ምን አለ?” ነጋዴው - “አይ ስለድርሰቱ እንኳን…
Read 4893 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ካብ ጋ አትጠጋ እላይህ ላይ ይፈርሳል! ከዕለታት አንድ ቀን ቁራዎችና አሞራዎች የሰማይን ግዛትና የመሬትን ስፋት ፍትሐዊ በሆነ መንገድ ለመጠቀም ይችሉ ዘንድ ለመወያየትና ስምምነት ላይ ለመድረስ ስብሰባ ይቀመጣሉ፡፡ ከሁለቱም ወገን አንጋፋ የሚባሉት ተወካዮች ተገኝተዋል፡፡ በመጀመሪያ “ስብሰባው በእኩልነት እንዲመራ ከአንደኛው ወገን ሊቀመንበር፣…
Read 4017 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ
ከእለታት አንድ ቀን አንድ ሰው እህል ሊሸምት ወደ ገበያ ወጥቶ ሳለ አንድ የበቀቀን (ፓሮት) ነጋዴ ያገኛል፡፡ ያ ነጋዴ የያዘው የሚሸጥ ወፍ መልኩ በጣም ያምራል፡፡ ስለዚህ ይሄንን ወፍ ለምን አልገዛውም በጣም ውብ መልክ አለው፤ ሲል ያስባል፡፡ ገዢው ሰው ወደ ነጋዴው ጠጋ…
Read 4835 times
Published in
ርዕሰ አንቀፅ