ርዕሰ አንቀፅ

Rate this item
(2 votes)
ከዕለታት አንድ ቀን አንድ መልካም ድምጽ ያለውና ጫማ ሲሰፋ መደብሩ ውስጥ ሆኖ ማንጓራጎር የሚወድ አንድ ሰው ነበር፡፡ ጎረቤቱ ደግሞ ገንዘብ የተረፈው ባለጸጋ ነበር። ይህ ሀብታም፣ ጫማ ሰፊው በመዝፈኑ ሁሌም ይደነቅ ነበር፡፡ ባለጸጋው አንድ ቀን ጫማ ሰፊውን ወደ ቤቱ አስጠርቶ፤“መቼም እንዲህ…
Rate this item
(1 Vote)
ደራሲ ከበደ ሚካኤል በ”ታሪክና ምሳሌ ፩ኛ መጽሐፍ” የሚከተለውን ትርክት አኑረውልናል። ጥንት የጻፉት ለዛሬ አብነት አለውና ጠቀስነው።ርዕሱ፡- “እጅግም ስለት ይቀዳል አፎት እጅግም ብልሃት ያደርሳል ከሞት” ይላል። በአጭሩ ታሪኩ እነሆ፡-ከዕለታት አንድ ቀን፣ ዕድሜያቸውን ሙሉ መጽሐፍ በማንበብና፣ ጥበብን በመመርመር የሚኖሩ ሶስት ሰዎች ነበሩ።…
Rate this item
(5 votes)
“ወርቅ የተጫነች አህያ ስትገባበት የማይፈርስ ግንብ የለም” ሼክስፔር “ወርቅ የተጫነች አህያ ስትገባበት የማይፈርስ ግንብ የለም” የሚሉት እንግሊዞች ናቸው። ሀብታሙን፣ መናጢ ደሃውንና ቤሳ ቤስቲን የሌለውን ነጭ ደሀም አንቱ የተባለ ባለፀጋ የሚያደርገው፣ ሀብት ነው፡፡ ብር ነው፡፡ ወርቅ ነው! አዳም ስሚዝ የተባለው ስኮትላንዳዊ…
Rate this item
(5 votes)
ደራሲ ከበደ ሚካኤል በታሪክና ምሳሌ ፪ መፅሐፍ የሚከተለውን ጽፈውልናል፡፡ከዕለታ አንድ ቀን የንጉስ ግምጃ ቤት ሆኖ የሚሰራ አንድ ሰው ነበር፡፡ እሱም የንጉሱን ገንዘብ እየሠረቀ በጥቂት ጊዜ ውስጥ ብዙ ሀብት ሰብስቦ ከበረ፡፡ ኋላም ከንጉስ ዘንድ ቀርቦ፤ “ከእንግዲህ ወዲያ እየነገድሁ ለመኖር አስቤአለሁና ግርማዊነትዎም…
Rate this item
(5 votes)
አንድ የኢራቅ ተረት እንዲህ ይላል፡-ከዕለታት አንድ ቀን ከሁለት የተለያዩ ሚስቶች ሶስት ወንዶች ልጆች የነበሩት አንድ ሡልጣን ነበር፡፡ አንደኛው ልጁ እንደሱው ዐረብ መልክ ያለው ነው፡፡ ሦስተኛው ልጁ ግን የዐረብ መልክ ያለው ሃበሻ ነው፡፡ እኒህ ወንዶች ልጆች አንድ ቀን ወደ አባታቸው መጥተው…
Rate this item
(1 Vote)
ከሃያ ዓመታት በፊት የሚከተለውን ተረት ተርከነው ነበር። ሆኖም ከዚያ በባሰ ሁኔታ ውስጥ የምትገኘው አገራችን ደግመን እንድንለው አድርጋናለች!ከዕለታት አንድ ቀን ሁለት ያገር ቤት ወንድና ሴት፣ ዕድሜያቸው ከገፋ በኋላ ተገናኝተው፣ በባልና ሚስትነት አብረው መኖር ጀመሩ። ባልየው ሁሌ የመከፋት ምልክት ይታይበት ነበርና ሚስቲቱ…
Page 10 of 72