ጥበብ

Rate this item
(2 votes)
 “የአፍሪካ ስፔሊንግ ቢ” ዋና መ/ቤት አዲስ አበባ ሆነ ከተመሰረተ 5ኛ ዓመቱን ያስቆጠረው የ“ኢትዮጵያ ስፔሊንግ ቢ” የማጣሪያ ውድድሩን በመጪው ግንቦት 19 እንደሚያካሂድ የገለፀ ሲሆን 184 የአዲስ አበባና የክልል ተማሪዎች በውድድሩ እንደሚሳተፉ “የኢትዮጵያና የአፍሪካ ስፔሊንግ ቢ” ውድድር መስራች አቶ አብይ ተክሌ ገለፁ፡፡…
Rate this item
(0 votes)
· በ11 ዘርፎች የታጨው “የነገን አልወልድም”፤ 6 ሽልማቶች ሰብስቧል · በ14 ዘርፎች የታጨው “መባ”፤ 4 ሽልማቶች ተሸልሟል · የ”ለዛ” አዘጋጅ ብርሃኑ ድጋፌ፤ በሁለት ዘርፎች አሸንፏል በኢትዮ ፊልም በየዓመቱ የሚዘጋጀው “ጉማ ፊልም ሽልማት” ዘንድሮ ለአራተኛ ጊዜ ባለፈው ሰኞ ምሽት በብሔራዊ ቴአትር…
Rate this item
(1 Vote)
ዲሴምበር 5 ሌሊቱን ሙሉ ጋዜጦችን ሳነብ አደርሁ፡፡ በስፔይን ውስጥ የሚገርሙ ነገሮች እየሆኑ ነው። የንጉሡ ዐልጋ ላይ ማንም እንዳልተቀመጠበት አነበብኹ፡፡ ክቡራኑ ማንን የዐልጋው ወራሽ እንደሚያደርጉ ጨንቋቸዋል፡፡ ከዚህም የተነሳ ብዙ ሁከትና ብጥብጥ ተነስቷል፡፡ መቸም ይህ ለኔ፣ በጣሙን የሚያስገርም ነገር ነው የሆነብኝ!አንዳንዶች ደሞ…
Rate this item
(0 votes)
 የሎሬት ፀጋዬ “እሳት ወይስ አበባ” ውስጥ “አዋሽ” የተሰኘውን ግጥም በተመለከተ እንድናገር የኢቢሲዋ ጋዜጠኛ ጋብዛኝ ገፆቹን ሳገላብጥ፣ የታመመ ልቤ እስካሁን አላገገመም፡፡ ኪኒን - አልቃምኩም፣ ፀሎትም አላረኩ! … የሚጣፍጥ ህመሜን ይዤ - ከልቤ ጋር አብሬው ተኝቻለሁ፡፡ አሁን አዋሽ ከመሬት ተነቅሎ በኔ ልብ…
Rate this item
(1 Vote)
ማለፊያ የሥነ-ጥበብ ትርዒት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ስር በሚተዳደረው (?) የገብረክርስቶስ ደስታ ማዕከል ሞደርን አርት ሙዚየም ውስጥ ከሚያዝያ 13 ጀምሮ ለዕይታ ክፍት ሆኗል፡፡ “እራስን በራስ” የትርዒቱ ስያሜ፤ ሠዓሊ ኤልሳቤጥ ሃብተወልድ፣ የትርዒቱ አቅራቢ፤ ዶ/ር ኤልሳቤጥ ወልደ ጊዮርጊስ ደግሞ የትርዒቱ አጋፋሪ ናቸው። በዚህ…
Rate this item
(2 votes)
 በትንሣኤ ዋዜማ ዕለት ቅዳሜ፣ ምናቤ ወደ አንድ መፅሐፍ ገጾች ጉያ ይመሰጋል፤ ወደ “ከአድማስ ባሻገር”፡፡ የበዓሉ ግርማ ውብ ድርሰት። ከዘለአለማዊ ማህፀን በተወለደችው፣ በዚያች ዕለተ ቅዳሜ…. ቅዳም ስዑር፣ የትንሣኤ ዋዜማ፣ የአበራ ቤት ፀጥ! ረጭ ብላለች፡፡ የመቃብር ዓይነት የዝምታ አዚም ነግሷል፡፡ “ቤቱን የዝምታ…
Page 2 of 142