ጥበብ

Rate this item
(2 votes)
በአዲስ ዓመት የችቦ ልኮሳው፣ የአደይ አበባው፣ የመስቀሉ ደመራ፣ የቢራቢሮው ውርውርታ ሁሉ ቀልብን ይስባል፡፡ ችቦው በራሱ “ብርሃን መጣ፣ የምስራች፣ ወንዞች ሞልተው የተለያዩ ወዳጅ ዘመድን ልናገናኝ ቀኑ ደረሰ”፤ የማለትም ምልክት ነው፡፡ ሁሉም ነገር ተባብሮ የሚያሰማው አዋጅ ደስ ይላል። ሰማዩና ወንዙም በፈገግታ መሳሳቃቸው…
Rate this item
(1 Vote)
በአዲስ ዓመት የችቦ ልኮሳው፣ የአደይ አበባው፣ የመስቀሉ ደመራ፣ የቢራቢሮው ውርውርታ ሁሉ ቀልብን ይስባል፡፡ ችቦው በራሱ “ብርሃን መጣ፣ የምስራች፣ ወንዞች ሞልተው የተለያዩ ወዳጅ ዘመድን ልናገናኝ ቀኑ ደረሰ”፤ የማለትም ምልክት ነው፡፡ ሁሉም ነገር ተባብሮ የሚያሰማው አዋጅ ደስ ይላል። ሰማዩና ወንዙም በፈገግታ መሳሳቃቸው…
Rate this item
(1 Vote)
[ምናባዊ መጣጥፍ ለአዲስ ዓመት ስጦታ] በአዲሱ ዓመት ዋዜማ ሌሊቱን ሁሉም ሰው ጭራ አብቅሎ ቢያድርስ? የፍየልን አይነት አጭር ሳይሆን እንደ ጦጣው በረጅሙ የሚወዛወዝ ጭራ፡፡ ፀጉር የሌለው እንደ ገላችን መላጣ የሆነ ዱልዱም ጭራ፡፡ ወንዱም ሴቱም ትንሹም ትልቁም በቃ ሁሉም ሰው ረጅሙን ጭራ…
Rate this item
(1 Vote)
ኮሜዲያን እሸቱ መለሰ - የአዲስ ዓመት እንግዳ አዲስ አበባ ተወልዶ አዳማ ነው ያደገው፡፡ ከ10 ዓመት በፊት ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በቴአትር ጥበባት ትምህርት በማዕረግ መመረቁን ይናገራል፡፡ ከውጭዎቹ እውቅ ኮሜዲያን ኬቨን ኸርትን፣ ከአገራችን ደግሞ ደረጀና ሀብቴን፣ እንግዳ ዘር ነጋን፣ ተስፋዬ ካሳንና ሌሎችን…
Monday, 09 September 2019 13:03

መልካም አዲስ ዓመት!

Written by
Rate this item
(2 votes)
… እንቁጣጣሽ ነበር መስከረም ሲጠባአውቆ የበቀለ ወፍ ዘራሽ አበባ፡፡ለምለም አረንጓዴ… ያልተጠበቀ መስክ ከብት የሚግጥበት የደመና ግላጭ የሚጫወትበት፡፡ ሌላም ብዙ ነበር ሌላም… ደግሞ ሌላአለብኝ ትዝታ! ዘመዶቼ ሳሙኝ ጓደኞቼም ጋብዙኝ ሊስትሮ ጨብጠኝባለጋሪ ንዳ መንገዴን አሳየኝያገሬ ልጅ ቆንጆ ‹‹ቤት ለእንግዳ›› በይኝ አለብኝ ትዝታ……
Rate this item
(3 votes)
አንጋፋዋ ድምፃዊ ሀመልማል አባተ፣ ለዛ ባለውና ጣዕም በሚፈጥር አዘፋፈኗ፣ በቅጽበት የሚስቡና ከአእምሮ የማይጠፉ ማራኪና ተናፋቂ ዜማዎችን በማበርከት የምትታወቅ ድንቅ የጥበብ ሰው ናት:: በርካታ ተወዳጅ አልበሞቿ፣ የጥበብ በረከትን ይመሰክራሉ፡፡ አሁን ደግሞ፤ “ከላይ ነው ትዕዛዙ” የተሰኘ አዲስ አልበም ሠርታም ለ2012 አዲስ ዓመት…
Page 11 of 197