ጥበብ

Rate this item
(0 votes)
በ1892 መጋቢት ወር ላይ፤ በሜዴትራኒያን ባህር ዳርቻ ስር ባለች አዘወትሬ የምጎበኛት ከተማ መሀል በሚገኝ በአንድ ሆቴል ውስጥ አርፌ ነበር፡፡ ሜንቶኒ ሁሉም ነገር አላት፡፡ ብሩህ የጸሐይ ብርሀን፣ ነጭ የባህር ዳርቻ፣ ንጹህ ሰማያዊ ውኃ፡፡ በጣም ሀብታም የሆኑቱ ሰዎች ወደ ሜንቶኒ እምብዛም አይመጡም።…
Monday, 15 August 2016 09:38

ጊዜ (ASIKO 2016)

Written by
Rate this item
(0 votes)
(ካለፈው የቀጠለ)ባለፈው ሳምንት ASIKOን ለመዳሰስ መንደርደሪያዎችን በመዘርዘር በአሁኑ ወቅት፤ በተለይም በዘመነኛ የኢትዮጵያዊ ሥነ-ጥበብ አውድ መጠየቅ የሚችሉ፤ መጠየቅ ያለባቸውንና መልስ እንኳን መስጠት ባንችል፣ ለጥያቄዎቹ መልስ እንድናፈላልግ የሚያስችሉ ውይይቶችን መጀመር ያለብን ወሳኝ ጊዜ ላይ መሆናችንን በማተት ነበር ጽሑፌን ያቀረብኩት፡፡ በዛሬው ተከታይ ክፍል፤…
Rate this item
(2 votes)
ሽርክት- ግጥሞች ዓመቱን ሙሉ ያበሽቁን የነበረበት ጊዜ -እያበቃ፣ በአዲስ ዘመን ጨረሮች ውስጥ በውበት የተጠቀለሉ በከፍታ የሃሳብ ሰረገላ-ደመና የሚቧጥጡ ገጣሚያንን ማየት ጀምረናል፡፡ ቆሽት የሚያሣርሩ ብቻ ሳይሆን አንጀት የሚያርሱ ገጣሚያን አደባባዮቻችን ምንጣፍ ላይ መራመድ ጀምረዋል፡፡ የከያኒያን እሸት ልቦች በጥበብ ችቦ እየደመቁ፤ ተደራሲያንን…
Rate this item
(1 Vote)
 የጉዞ ወግ በጉዟችን ዋዜማ ስለ ድሬ ዳዋ ለብዙ አመታት የተዜሙና የተባሉ አብዛኞቻችን የምናውቃቸውን ውዳሴዎች ሳወጣና ሳወርድ ነበር፡፡ ‹‹የማያውቁት ሀገር አይናፍቅም›› አባባል ለድሬ አይሰራም አልኩ። ቀላል ጓጉቻለሁ እንዴ! አብሮም ደግሞ የመጓዝን ፋይዳና ትሩፋትም ሳስብ ቆይቻለሁ፡፡ ስለ አንድ ጉዳይ ያለንን የተለያየ ግንዛቤም…
Rate this item
(0 votes)
--- ዘመናዊ የኢትዮጵያ ሥነ-ጥበብ በመቶ ዓመት የህይወት ዘመኑ አንዴ እንኳ ፎረም (Forum) የሚባል ነገር አድርጎ ያውቃል? በየትኛው እድሜው ላይ ነው የተለያየ ድምፅ ያላቸው ሠዓሊያን በአንድነት የመከሩት?----; ጊዜ እና (Asiko 2016) ‘ሥነ-ጥበባችን አላደገም!’፤‘መንግስት ለሥነ-ጥበብ ከፍተኛ ትኩረት ሰጥቷል!’ የሚሉ እንዳሉ ሆኖ፣ ‘መንግስት…
Rate this item
(3 votes)
መጣጥፍ በርትራንድ ረስል ብዙ አይነት ፍልስፍናን እንዳራመደ ቢታወቅም ያራመደው አንድ ወጥ ፍልስፍና አቋም ግን አጠያያቂ ነው፤ ይላል ጆን ሉዊስ፡፡ ማጣፊያው ቢጨንቀው “Humanist” ብሎ ሰይሞት የመፅሐፉ ደራሲ ተገላገለ፡፡ ሰብዓዊነትን በዋናነት ያራመደ ፈላስፋ እንደማለት ነው፡፡ ሰብዓዊነት የ“ግብረገብ” ጥያቄ ነው፤ በፍልስፍና ዘርፍ፡፡ ግብረ…