ጥበብ

Rate this item
(0 votes)
አንዳንዶች በአባ ዓጫላ ነው የሚያውቁት፡፡ አንዳንዶች ደግሞ ሰቦቃ ይሉታል፡፡ የኢህአፓ ትጥቅ ትግል ቦታ አሲምባ ሳለ በሚጠራበት የሜዳ ስሙ፡፡ አንዳንዶች በከተማ ስሙ ለማ ጉርሙ ይሉታል፡፡ ሌሎች በቤት ስሙ ደርቤ በዳዳ ይሉታል፡፡ እኔ የካዛንቺስ ሰው በሚጠራውና በሚገባው በአባ ጫላ እየጠራሁ፣ ይሄንኑ መርጩ…
Rate this item
(1 Vote)
ኢሊ ዊዝል ከሆለከስት እልቂት ተርፎ የአለም መሪዎች ጸረ - ጽዮናዊነትንእንዲዋጉና ሰላምን እንዲያሰፍኑ ብርቱ ጫና አድርጓል፡፡ በ ያኮቭ ኦርት የሆለከስት (Holocaust) እልቂት ትውስታው ለዘወትር ህያው ሆኖ ይኖር ዘንድ በጽኑ የተጋውና የክፋትን ሁለንተናዊ ገጽታዎች ፍንትው አድርጎ በማሳየቱ አለማቀፍ ዝናን እና የ1988 እ.አ.አ…
Rate this item
(6 votes)
ስለ ሂስና ሀያሲያን ዓይንና ናጫነት ብዙ ሰው በልቡ ያመላልሳል፡፡ ብዙ ሰው በነፍሱ እንደ ሰንደቅ ዓላማ ሰቅሎ ዘመን ይዘልቃል፡፡ በእኛም ሀገር ሆነ በሌሎች ያደጉና ያላደጉ ሀገሮች፡፡ ኤልሳቤጥ ሀርድዊክ ሃያሲያንና የመጻሕፍት ዳሰሳ ሰዎች እንዴት እንደሚታዩ ስትገልጽ እንዲህ ትላለች፡- #The reviewer and critic…
Rate this item
(6 votes)
‹‹የስንብት ቀለማት ያለቀ ሳይሆን ያረፈ-----ሆኖ ነው የሚሰማኝ››በተለየ የአጻጻፍ ዘይቤውና በጭብጥ አመራረጡ እንዲሁም በውብ የቋንቋ አጠቃቀሙ የበርካታ አንባቢያንን ቀልብ መግዛት የቻለው አንጋፋው የልብወለድ ደራሲ አዳም ረታ፤በኢትዮጵያ ሥነጽሁፍ ታሪክ አዳዲስ ሪከርዶችን (አውቆም ይሁን ሳያውቅ) ማስመዝገቡን ቀጥሏል፡፡ ኑሮውን በቋሚነት ባህር ማዶ ቢያደርግም ቅሉ…
Rate this item
(0 votes)
የሥዕል ትርዒት ዳሰሳ(Exhibition Review)የትርዒቱ ርዕስ፡የኢትዮጵያ ዓመታዊ የሥነ-ጥበብ ፌስቲቫልየትርዒቱ አይነት፡ፌስቲቫልየሚታይበት ጊዜ፡ሰኔ 18 - 27: 2008 ዓ.ምቦታ፡በኦሮሞ ባሕል ማዕከልዳሰሳ አቅራቢ፡ሚፍታ ዘለቀ(የሥነ-ጥበብ አጋፋሪ)የኢትዮጵያ ዓመታዊ የሥነ-ጥበብ ፌስቲቫልወሳኝነት ያላቸው የግል ትርዒቶች ያውም በሀገራችንም ሆነ በዓለማችን የሥነ-ጥበብ እንቅስቃሴ ጉልህ ሚና እየተጫወቱ ያሉ ሁለት ሰዓልያን ስራቸውን በመዲናችን…
Rate this item
(0 votes)
አዶት ሲኒማ፣ እዚያ “እያዩ ፈንገስ”ን ለመሰናበት ታደምን……ቀና አልኩ፡፡ ኮርኒሱ የአይን-ቅድ ቅርፅ አለው፡፡ ትልቅ አይን ሥር የተሰባሰብን መሰለኝ፣ በአይን ጨረር ስር የዋልን፡፡ ፊት ለፊታችን መድረኩ ላይ ግንብና ቆርቆሮ ተዛዝለው የቆሙበት አጥር ተጋርጧል፡፡ እዚያ ሥር በቡቱቶ የተዋቀረች “ጐጆ”፣ ተጠምልሎ የተኛ ውሻ መስላ…