ጥበብ

Rate this item
(3 votes)
እንግሊዝ በአውሮፓ ህብረት አባልነቷ ትቀጥል ወይስ አትቀጥል የሚለው አወዛጋቢ ጉዳይ፣ከትናንት በስቲያ በተካሄደው ህዝበ ውሳኔ እልባት አግኝቷል - እንግሊዝ ከህብረቱ አባልነቷ ወጥታለች፡፡ የእንግሊዝ የአውሮፓ ህብረት አባልነት ቀጣይ ዕጣ ፋንታ ጉዳይ፣ የአገሪቱን ብቻ ሳይሆን የሌሎች የዓለማችን አገራትን ታዋቂ ፖለቲከኞች ጭምር ለሁለት ከፍሎ…
Rate this item
(2 votes)
የዚህ ዓምድ ትኩረት ሥነ-ጥበብ፡ በዋነኝነትም የኢትዮጵያ ሥነ-ጥበብ ነው። በተለይም ዘመንኛው(Contemporary) የኢትዮጵያሥነ-ጥበብላይ አጽንኦት በመስጠት ወቅታዊና በመታየት ላይ ያሉ ትርዒቶችን ይዳስሳል፡ ገለጻ ያቀርባል፡ ያትታል፡ ይመረምራል፡ ሂስያቀርባል። ግለሰቡን ሳይሆን ስራውን በመተቸት የሂስ ባሕልን ለማዳበር ይጥራል፡፡ የዓምደኛውን እይታ መሬት በያዙና ሚዛን በሚደፉአመክንዮች በማስደገፍ ግለሰብ…
Saturday, 25 June 2016 12:36

የኪነት ጥግ

Written by
Rate this item
(0 votes)
(ስለ ኮሜዲ)- ህይወት በቅርብ ርቀት ስትታይ ትራጄዲ ናት፤በረዝም ርቀት ስትታይ ግን ኮሜዲ ናት፡፡ቻርሊ ቻፕሊን- የኮሜዲ ዓላማ ሰዎችን እያዝናኑከስህተታቸው ማረም ነው፡፡ሞልዬር- ኮሜዲ ለመስራት የሚያስፈልገኝ አንድመናፈሻ፣ አንድ ፖሊስና አንድ ቆንጆ ልጃገረድብቻ ነው፡፡ቻርሊ ቻፕሊን- ትክክለኛ ኮሜዲ ሰዎች እንዲስቁናእንዲያስቡ ብቻ አያደርግም እንዲስቁናእንዲለወጡም ጭምር እንጂ፡፡ሳም…
Rate this item
(0 votes)
“በአብደላ ህልፈት ያዘንኩት ለሥነጽሁፋችን ነው”አንጋፋው ደራሲና ጋዜጠኛ አበራ ለማ ከሦስት አሰርት ዓመታት በላይ በዘለቀው የደራሲነት ዘመኑ በርካታ የሥነጽሁፍ ሥራዎችንለንባብ አብቅቷል፡፡ ከእነሱም መካከል ”ሽበት”፣ “ሕይወትና ሞት”፣ “መቆያ”፣ “የማለዳ ስንቅ”፣ “አውጫጭኝ” (የግጥም ስብስብ)፣“ሞያዊ ሙዳየ ቃላት”፣ “ጥሎ ማለፍ”፣ “ታሪካዊ ልቦለድ” እና በቅርቡ ደግሞ…
Rate this item
(3 votes)
“የብዕርና የቀለም ወራዳ ባሪያ ነኝ” ባልዛክ “የብዕርና የቀለም ወራዳ ባሪያ ነኝ” ይላል፡፡ (I am a galley slave to pen and ink) በብዕር አንገለገልም፣ ይገለገልብናል እንጂ፤ ብዕርን አናነሳም፤ እርሱ ያነሳናል እንጂ፡፡ ለዚህም ሳይሆን አይቀርም ፈረንሳዊው ደራሲ ኤሚል ዞላ ፤“እጅግ ከባዱ ነገር…
Saturday, 25 June 2016 12:12

የዘላለም ጥግ

Written by
Rate this item
(0 votes)
- በጥበብ መፅሃፍ ውስጥ የመጀመሪያውምዕራፍ ሃቀኝነት ነው፡፡ቶማስ ጄፈርሰን- እውነቱን የምትናገር ከሆነ ምንም ነገርማስታወስ አይኖርብህም፡፡ማርክ ትዌይን- ስለ ራስህ እውነቱን የማትናገር ከሆነ፣ ስለሌሎች እውነቱን ልትናገር አትችልም፡፡ቪርጂንያ ውልፍ- በመጠራጠር ወደ ጥያቄ እናመራለን፣በመጠየቅ ወደ እውነቱ እንደርሳለን፡፡ፒተር አቤላርድ- እውነት ነፃ ያወጣሃል፤ መጀመሪያ ግንአሳርህን ያበላሃል፡፡ጄምስ ኤ.…