ጥበብ

Saturday, 18 June 2016 13:05

አብደላ እዝራና እኔ

Written by
Rate this item
(3 votes)
“አብደላ ያለ ጥርጥር ለግጥምም ደግ ነው” “ጃፓኖች ቴአትር ከመክፈታቸው በፊት መድረኩን በሻይ ስነ - ሥርዓት ያጥኑታል፡፡ እኛ ግን መድረኩን በቴአትሩ በራሱ ነው የምናጥነው” ይላሉ እንግሊዞች፡፡ እኛም የአብደላን ህልፈት በጥበብ ምሽት በመዘከራችን ደስ ብሎኛል፡፡ አብደላን ለመግለጽ ግጥም ብቻ አይበቃም። አብደላ አዕምሮውና…
Rate this item
(1 Vote)
አብደላ እዝራ ከአባቱ ከአቶ መሐመድ ሳልህ አልአረግስኢ እና ከእናቱ ወ/ሮ መሪሃም በ1950 ዓ.ም በአዲስ አበባ፣መርካቶ አንዋር መስጊድ አካባቢ ተወለደ፡፡ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርቱን ከ1ኛ-6ኛ ክፍል በአፍሪካ አንድነት ትምህርት ቤት የተከታተለ ሲሆን 7ኛ እና 8ኛን በልዑል ወሰን ሰገድ ትምህርት ቤት፣የ2ኛ ደረጃ ትምህርቱን…
Rate this item
(6 votes)
ለዘንድሮው የአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ የመጨረሻው ምዕራፍ ላይ የደረሱትና ወደ ዋይት ሃውስ የሚያቀናውን የፍጻሜ ጉዞ የጀመሩት ሁለቱ ዕጩ ተፋላሚዎች ታውቀዋል - ሄላሪ ክሊንተንና አወዛጋቢው ዶናልድ ትራምፕ፡፡ዶናልድ ትራምፕ ሪፐብሊካኑን ወክለው እንደሚወዳደሩ ካረጋገጡ ሰንበትበት ቢሉም፣ ዲሞክራቷ ሄላሪ ግን ገና ባለፈው ማክሰኞ ነበር ፓርቲያቸውን…
Rate this item
(0 votes)
የትርዒቱ ርዕስ፡ የአዲሳባ ልጅ ሠዓሊ፡ መዝገቡ ተሰማ (ረዳት ፕሮፌሰር) የትርዒቱ አይነት፡ የግል፤ የቀለም ቅብ ስራዎችብዛት፡ ሃያ ስራዎች የቀረበበት ቦታ፡ ኢትዮጵያ ብሔራዊ ሙዝየም፡ ጊዜያዊ የሥዕል ማሳያ አዳራሽ፡ አዲስ አበባ ጊዜ፡ ግንቦት 05-ሰኔ 03: 2008 ዓ.ምዳሰሳ አቅራቢ፡ ሚፍታ ዘለቀ(የሥነ-ጥበብ አጋፋሪ)እንደ መሻገሪያይህ ዳሰሳና…
Saturday, 11 June 2016 13:27

የውለታ ቀስተደመና

Written by
Rate this item
(3 votes)
(ከአለማየሁ ገላጋይ “ኩርቢት” የተወሰደ)አጣሁት፣ አጣሁት፣ እንጂ እንደ ችግሬስ ፈጣሪዬን ለሰላሳ ብር እሸጠው ነበር፡፡ ይሄን አድርጌው ቢሆን ይሄን ጊዜ እንደ ከንቱው ገበሬ “እንዲህ ልጠግብ በሬዬን አረድኩት” እል ነበር፡፡ ምክንያቱም ትናንት ሎተሪ እንደደረሰኝ አረጋግጫለሁና ነው፡፡ ግን ይሁዳ እግዚሃርን ለሰላሳ ብር ሲሸጥ የነበረበት…
Rate this item
(4 votes)
የእዝራ ከህይወት ድካም ማረፍ የንጉስ ዳዊትን የወቀሳ መዝሙር አስታወሰኝ፡፡ ንጉስ ዳዊት እንዲህ ነበር ያለው…“…ወደ ጥፋት ብወርድ በደሜ ምን ጥቅም አለ?አፈር ያመሰግንሃልን? እውነትህንም ይናገራልን?”(መዝ 29(30)፣9)ይሄ የእዝራም የወቀሳ መዝሙር ነው፡፡ ቢሞት ከደሙ ምን ጥቅም አለ? እዚህ ሆኖ ገና ብዙ የሚሰራውና የሚረዳው አልነበረምን?…