ጥበብ

Rate this item
(1 Vote)
ጥረህ ግረህ ብላ በሚል የአዳም ውርስ መጠቅለያ ተጠቅልለን ወደዚህች ከንቱ ዓለም ከመጣንባት እለት አንስቶ በሞት ወደ አፈር እስክንመለስ ድረስ ያለችን ጊዜ የንፋስ ሽውታ ያህል ፈጣን ነች፡፡ ነፍስ ካወቅንበት ቀን ጀምሮ ነፍሳችንን እስከምናጣበት ድረስም ምኞትና ተስፋ በተባሉ ሁለት ቀጫጭን ጎማዎች ያሉት…
Rate this item
(0 votes)
ደራሲና ሃያሲ አለማየሁ ገላጋይ፤ በአዲስ አድማስ ጋዜጣ ላለፉት ሁለት ሳምንታት፣ ሳይንሳዊ ንድፈ ሀሳቦችን ያላማከለና ስሜታዊ የሆነ ፅሁፍ አስነብቦናል። ከ“ነገረ ጋለሞታ” እስከ “ዝንቡት” ሀተታ ድረስ ባለው ትርክቱ፤የሀገራችንን የሥነ ፅሁፍ ባለሙያዎች አንስቶ ለማፍረጥ ይሞክራል፡፡ የእነዚህን አውራ ደራሲያን ሥራዎች እየጠቀሰ፣ በድርሰቶቻቸው ውስጥ በተቀረጹ…
Rate this item
(2 votes)
ለዚህ ጽሁፍ መነሻ ምክንያት የሆነኝ አለማየሁ ገላጋይ፣ ባለፉት ሁለት ሳምንታት፣ በዚሁ ጋዜጣ ላይ፣ ‹‹ከበአሉ ግርማ እስከ እንዳለጌታ. . . .›› በሚል አርእስት ስር የጻፋቸው ሁለት፣ ‹‹ሂሳዊ›› መጣጥፎች ናቸው፡፡ የአዲስ አድማስ አንባብያን እንደምናውቀው፣ የስነጽሁፍ ስራዎች ላይ አዘውትረው ሂስ በመስጠት ከሚጠቀሱ ጥቂት…
Rate this item
(1 Vote)
የአንጋፋው ሃያሲ አብደላ እዝራ ብቸኛ ልጅ ማህሌት አብደላ፤ምንም እንኳን በጥልቅ ሃዘን ላይ ብትሆንም ስለ አባቷ ጥቂት ነገሮችን ነግራናለች፡፡ አባቴ በትምህርቴ እንድጠነክር ያበረታታኝ ነበር ያለችውማህሌት፤ከመቀሌ ዩኒቨርሲቲ በኮምፒውተር ሳይንስ የመጀመሪያ ዲግሪዋን ካገኘች በኋላ በኢትዮ-ቴሌኮምተቀጥራ በመስራት ላይ እንደምትገኝ ገልጻለች፡፡ የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ አለማየሁ…
Rate this item
(0 votes)
በጦፈ የብዕሩ ዜማ ነፍሴ ውስጥ የእሳት ተራራ ከምሮ፣ የብርሃን ዘንጐች ላይ የፍቅር ሰንደቅ ተክሎ ነበር - ገና በተማሪነቴ፡፡ አብደላ እዝራ ለኔ የልቤን በሮች ከፋች፣ የሠማዬን ስፋት ዘርጊ፣የአይኖቼ መገለጥ ምክንያትና የጥበብ ውበት ዛላ ነበር፡፡ በአዲስ ዘመንና ሌሎች የፕሬስ ውጤቶች ላይ ገና…
Saturday, 11 June 2016 12:39

ፍሬሙ

Written by
Rate this item
(0 votes)
ፎቶዋየወጣትነቷግድግዳው ላይ ያለበኔና በሷ ፊት የተንጠለጠለስንቱን አሳሰበኝየሚያምሩት አይኖቿየሚያምሩት ጉንጮቿየሚያምሩት ጭኖቿአሉ አሁንም አምረውበፍሬም ውስጥ ታጥረው፡፡አጠገቧ ሁኜሶፋ ላይ ቁጭ ብላእርጅናዋን አቅፋለጋነቷን ሰቅላእኔም ታአምር ሳይ“ነው” ሶፋ ላይ ሆኖ“ነበር” ግድግዳ ላይ፡፡አንዴ ውለታዋንአንዴ ትዝታዋንእየተነተነአንዴ በቅልጥሙአንድዜ በህልሙእየተማመነህይወት ምን ቢወራጭከሳሎን መች አልፏልከግድግዳው ዘሎ፣ከሶፋው ላይ አርፏል፡፡እግዜር ወንዝ ያወርዳልሴቶችን…