ጥበብ

Saturday, 27 July 2019 14:26

አስገራሚ እውነታዎች

Written by
Rate this item
(5 votes)
(ስለ ዛፍ) • ረዥም ዕድሜ ያስቆጠረ ዛፍ፣ አዲስ ከተተከለ ዛፍ፣ በ70 እጥፍ ገደማ የአየር ብክለትን ያስወግዳል፡፡• አንድ ጤናማ ዛፍ፣ እስከ 10ሺ ዶላር ዋጋ ያወጣል፡፡• ዛፎች የሚሰጡት ጥላና ነፋሻማ አየር፣ አመታዊ የአየር ማቀዝቀዣና ማሞቂያ ወጪን በ2.1 ቢሊዮን ዶላር ይቀንሳል፡፡• 20 ሚሊዮን…
Saturday, 27 July 2019 14:24

ከአዋቂዎች አንደበት

Written by
Rate this item
(2 votes)
• ያልተማሩ ምሁራን ያቆዩዋትን አገር፣ የተማሩ መሃይማን አያፈርሷትም፡፡ታዬ ቦጋለ - የታሪክ ምሁር (ጦቢያ)• በ3ሺ ዓመት ታሪካችን እንዲህ ዓይነት ፈተና ገጥሞን አያውቅም፡፡መጋቢ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ(ድርና ማግ የኪነ ጥበብ ምሽት)• ኢትዮጵያ አንድ ስትሆን እንኳን ታቦቱ ጠንቋዩ እፎይ ብሎ ያድራል፡፡… መጋቢ ሐዲስ እሸቱ…
Saturday, 27 July 2019 14:20

የወቅቱ ጥቅስ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
‹‹የአማራ ሕዝብ እንደ ጨቋኝ ሆኖ የተሳለውን ትርክት የማንቀበለው ለፖለቲካ ትርፍ ብለን አይደለም፤ ትርክቱ በተጨባጭ የተሳሳተ ስለሆነ ነው፡፡››(አቶ ሙስጦፌ ሞሃመድ ኡመር፤ የሶማሌ ክልላዊ ፕሬዚዳንት፤ በባህር ዳር ‹‹የሕዝብ ለሕዝብ ግንኙነት›› ላይ ከተናገሩት…)
Rate this item
(2 votes)
 ከዩኒቨርስቲ የተመረቀችው በፖለቲካል ሳይንስ ነው፡፡ በተለያዩ መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ውስጥ በከፍተኛ የሃላፊነት ቦታዎች ላይ ሰርታለች:: አሁንም እየሰራች ትገኛለች፡፡ ለበርካታ ዓመታት በፌስቡክ ላይ በምትጽፋቸው ማህበራዊና ፖለቲካዊ መጣጥፎቿ፤ አያሌ አንባቢዎችንና አድናቂዎችን ጭምር አፍርታለች - ደራሲ ሕይወት እመሻው ….፡፡ በተለያዩ ወቅቶች እንደ ዘበት…
Saturday, 27 July 2019 14:18

በሀሳብ መንገድ ላይ

Written by
Rate this item
(0 votes)
ታላቁ አምላክ ዚየስ መፈንቅለ መንግሥት ሊካሄድበት እንደተወጠነ ሰማ፡፡ ወሬውን ችላ ብሎ በየዓመቱ ሳያስተጓጉል እንደሚያደርገው ወደ ኢትዮጵያ ምድር ወረደ… ሊዝናና፡፡ የተባለው አልቀረም፡፡… ኩዴታው ተካሄደ፡፡ ለአዲሱ አለቃ የድጋፍ ሰልፍ በላይ በላዩ ተዥጎደጎደ፡፡ እሱ ግን ቁጡና ሃይለኛ ሆነባቸው፡፡ ዚየስ ክፉ ባይሆንም ከሱ የባሰ…
Rate this item
(0 votes)
ሀገሬ እንደ ጎመን ምንቸት ያለቦታው ወዝታ፣ ጎመን ስትቀቅልበት ቆይታ ነበር፡፡ በኋላ ግን ወደ ምድጃው አናት ወጥቶ ጮማ ማብሰል ጀመረ፡፡ አለማየሁ ገላጋይ ‹‹አጥቢያ›› የተሰኘችው መጽሐፉን አደባባይ ይዞ እስኪወጣ፣ የሰው ሲፈትል ኖሯል፡፡ መጽሐፉ፤ የአራት ኪሎን ገመናና ህይወት፣ የቀጣይ ዘመንዋን ዕጣ ፈንታ ሳይቀር…