ጥበብ

Rate this item
(3 votes)
በየመንገዱ ዳር ቆንጆዋን በተነች (የዶ/ር በድሉ ዋቅጅር“ይኸው ደግሞ መሸ”) ምርጫና ሂስ ፥ ዕዝራ አብደላ ግለሰብ ለሆነ ጉዳይ ተጣድፎ ታክሲ ውስጥ ሲቅበዘበዝ፥ ከካፌ በረንዳ ቁጭ ብሎ ማክያቶ ሳይሆን በአይኑ ውብ ሴት ሲያጣጥም፥ ከቤቱ ተረጋግቶ በሬድዮ ሙዚቃ ሲያደባ ... ድንገት በሚያባንን ድምፅ…
Rate this item
(4 votes)
እንደ እሣት ምላስ የሚለበልቡ፣ እንደ ፈጣን ጅረት የሚወረወሩ ቃላት፣ በስሜት ሰማይ የሚቧጥጡ…በዝርጊያ አድማስ የሚጋፉ ግጥሞች በዓለማችን ተፅፈዋል፡፡ ገጣሚዎች በሃሳብ ምድርን ለቅቀው አየር ላይ ተንሣፍፈዋል፣ በምናብ ጅራፎች ተጋርፈዋል፡፡ ሌት አልጋቸው ጠብሷቸው፣ ቀን ጥላቸው አሣድዶዋቸው፣ ኖረዋል … አልፈዋል፡፡ አራት መቶ ዓመታትን ያህል…
Rate this item
(4 votes)
ይህ ጽሁፍ ሚያዝያ 21 ቀን 2008 ዓ.ም የአቶ አሰፋ ጫቦ ”የትዝታ ፈለግ” መጽሐፍ በጣይቱ የባሕልና ትምህርት ማዕከል አዳራሽበተመረቀበት ወቅት መጽሐፉን ለማስተዋወቅ ካደረግሁት ንግግር አጥሮና ተስተካክሎ (Edited) የቀረበ ነው፡፡ዓለም ፀሐይ ወዳጆ(Silver Spring, Maryland USA) የተወደዳችሁ እንግዶች፤ በቅድሚያ የዛሬው እንግዳችን አቶ አሰፋ…
Rate this item
(4 votes)
“አልበሜን ከልጅ እስከ አዋቂ ወደውልኛል ”ዛሬ ከሚካኤል በላይነህ ጋር የመጀመሪያውን ኮንሰርት ያቀርባልበመጀመሪያ አልበሙ፣ በተለይም “ዘመናይ ማርዬ” በተሰኘው ዘፈኑ ተወዳጅነትን ያተረፈው ወጣቱ ድምፃዊ ሚካኤል ታየ (ልጅ ሚካኤል) አድናቂዎቹን በኮንሰርት ፊትለፊት ለማግኘት፤ ዛሬ ምሽት፣ በቦሌ ፋና ፓርክ ይከሰታል፡፡ ኮንሰርቱን ለማሳመር፣ አዘጋጆቹ፣ ጆርካ…
Rate this item
(13 votes)
ውብ ሃሳብ ከድንቅ የጥበብ ስራ ጋር የተሞሸሩበት አውደ ርዕይ• “መዝገቡ በዲሲፕሊን ተግቶ የሚሰራ ሰዓሊ ነው” - ረ/ፕሮፌሰር በቀለ መኮንን“እንዲህ አይነት“እንዲህ አይነት ሰዓሊ ስንት አንድ ነው የሚገኘው” - ሰዓሊ እሸቱ ጥሩነህ የዝነኛው ሰዓሊ መዝገቡ ተሰማ “የአዲስ አበባ ልጅ” የተሰኘ የስዕል አውደርዕይ…
Rate this item
(2 votes)
አንጋፋው ድምጻዊ ሚካኤል በላይነህና “ዘመናይ ማርዬ” በተሰኘው አልበሙ የሚታወቀውልጅ ሚካኤል የሚያቀነቅኑበት “አዲስ ኮንሰርት” የዛሬ ሳምንት ከሚሊኒየም አዳራሽ ጀርባ በሚገኘው ፋና ፓርክ ከቀኑ 10 ሰዓት ጀምሮ እንደሚካሄድ የጆርካ ኤቨንት ኦርጋናይዘር ማርኬቲንግ ማናጀር አቶ ታደሰ ታምራት አስታወቁ፡፡ ከሚካኤል በላይነህና ከልጅ ሚካኤል በተጨማሪ…