ጥበብ

Rate this item
(2 votes)
አሁን አሁን ቀረ እንጂ በሀገራችን ሰው ሲሞት አስለቃሽ ይቀጠር ነበር፡፡ ታዲያ የአስለቃሽ ዋና ስራው ለቅሶ ሊደርስ የመጣውን ሁሉ ሰው የቤቱን ሁሉ ሀዘን ሸንቆር በማድረግ ማስለቀስና ለቅሶንም ማድመቅ ነበር፡፡ ይህ አልቅሶ የማስለቀስ፣ አዝኖ የማሳዘን ጉዳይ በአንዳንድ የጥበብ ስራዎችም ላይ ይስተዋላል፡፡ በጥበብ…
Rate this item
(1 Vote)
“ገዴ” እና “ቢሰጠኝ” በተሰኙ ቀደምት አልበሞቿ ተቀባይነትን ያገኘችው ዝነኛዋ ድምፃዊት ፀደንያ ገ/ማርቆስ፤ “የፍቅር ግርማ” የተሰኘ ሶስተኛ አዲስ አልበሟ ለአድማጭ ቀረበ፡፡ አልበሙ 11 ዘፈኖችን ያካተተ ሲሆን ከእነዚህ ውስጥ አንዱ የተፈራ ደምሴ ግጥም የሆነው “ካምፕፋየር” የተሰኘ የእንግሊዝኛ ሙዚቃ እንደሆነ ድምፃዊቷ ለአዲስ አድማስ…

(4 votes)
ጭድ ፍለጋ ስትንከራተቺ(የውብሸት ታደለ “ለቀን ሠራተኛዋ”) አያሌ ወጣት ብዕሮች ገለባን እንደ ቁምነገር ፈትገው በመጽሐፍ በሚጠቀጥቁበት ወቅት፥ ድንገት በማውጠንጠን የተያዘ ገጣሚና ወግ ጸሐፊ አንብቡኝ ሲል እንፈካለን። ውብሸት ታደሰ “ትንኮሳ (የማፍረስ ምዕራፍ)” በሚል ርዕስ ጥቂት ደብዳቤዎችና ግጥሞች አሰባስቧል። `ተነኮሰ` ነገር ፈለገ፥ ጠብ…
Rate this item
(0 votes)
ከ10 ብር እስከ 34 ሺ ብር የተገዙ መጻህፍት ይገኛሉበቅርቡ “The Book Cafe” ይከፈታል ተብሏልካፌው ሲከፈት በዓመት 3 መጻህፍትን በነጻ ያሳትማል በተለምዶ 22 ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ልዑል ሲኒማ የሚገኝበት “አናት ህንፃ” ፊት ለፊት አንድ ባርና ሬስቶራንት ያገኛሉ፡፡ ከስሙ ጀምሮ ከለመድናቸው ባርና…
Rate this item
(3 votes)
ድምፃዊው 150ሺ ብር ለበጐ አድራጐት ድርጅት ለገሰየትዝታው ንጉስ በሚል የሚታወቀው አንጋፋው ድምፃዊ (ዶ/ር) አርቲስት ማህሙድ አህመድ ባለፈው ሳምንት በማሪዮት ኢንተርናሽናል ሆቴልና በያሬድ ሙዚቃ ት/ቤት በተለያዩዝግጅቶች የ75ኛ ዓመት የልደት በዓሉን አክብሯል፡፡ የልደት በዓሉን ምክንያት በማድረግም ከልጅነት እስከ እውቀት ከተነሳቸው በርካታ ፎቶግራፎች…