ጥበብ
[ኄኖክ ስጦታው ሲያነብ የመሰጠው ግጥም ካለ፥ በአማርኛ እንዲነበብ ይተጋል]ኄኖክ ስጦታው በአመዛኙ እሳቦት የነከሰ ግጥም፥ አንዳንዴ የከተማችን ድባብ ሲጫጫነን ደግሞ ፖለቲካዊ ይሆን ብልግናዊ ፍካሬ የነዘረበት የሆነ ቀልድ አነጣጥሮ ይወረውራል። በማኅበራዊ ድረገፀ በ facebook ከዕድሜያቸው ጊዜ እየሰረቁ የሚጽፉ ወጣቶች አሉ፤ እንደነገሩ የሆኑት…
Read 5156 times
Published in
ጥበብ
በዚህ ፍልቅልቅ የጥበብ እፍታ መሶብ፤ ያገኘነውን ላፍ ማድረግ ብቻ ሳይሆን በሰከነ መንፈስ ከፍታቸውን እያጤኑ፣ የማያሰናክል ዳሰሳ ማድረግ፣ ከፍ ሲልም አጥንት ለመጋጥ የደረሱ ጥርሶች ሲገጥሙን ብሩሽ ማቀበል ጥሩ ሳይሆን አይቀርም የሚል እምነት አለኝ፡፡ ጠበቅ ያለ ሒስ ጨብጦ፣ ጅራፉን ማጮህና ደራሲው ላይ…
Read 1656 times
Published in
ጥበብ
እንግዳ ነፍስ አዝላየበረከት በላይነህ “ተቃርኖ”ምርጫና ሂስ ፥ ዕዝራ አብደላ በረከት በላይነህ ከወጣት ብዕሮች በመነጠል በሶስት ዘርፍ -የሬድዮ ድራማ፥ ተውኔትና ሥነግጥም- የግሉን ፈር ቀዷል። ለረጅም ጊዜ የተደመጠለት የሬድዮ ድራማ አለው፤ እንደ ጸሐፌ ተውኔት በስላቅ፥ በጉንተላ፥ በትዝብት ... ማኅበራዊና ፖለቲካዊ ጉዳይ በአንድ…
Read 4437 times
Published in
ጥበብ
ሚዩዚክ ሜይዴይ ኢትዮጵያ ከኢትዮጲስ ኮሌጅ ጋር በመተባበር ነገ ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ “የሰላም እና ዕርቅ ትርጉምና መንገዶች” በተሰኘው የፕሮፌሰር ዕዝቅያስ አሰፋ መፅሀፍ ላይ በብሄራዊ ቤተ መዛግብትና ቤተ መፀሀፍት ኤጀንሲ አዳራሽ ውይይት ያካሂዳል፡፡ ለውይይቱ የመነሻ ሀሳብ የሚያቀርቡት የባህል ጋዜጠኛ (ፎክሎር ጆርናሊስት) አቶ…
Read 723 times
Published in
ጥበብ
እንደ ውስጥ ደዌ ጤና የሚነሳ “ታሪክ” አለ፤ እንደ ግርፋት ገላ የሚሸነትር፤ በመጠቃት ልብ የሚመትር። የበዓሉ ግርማን ቅንጫቢ ታሪክ ከአንድ አዛውንት ጓደኛው የሰማሁ ቀን እንደ ያዕቆብ እግዚአብሔርን “ካልባረከኝ” ሳይሆን “ካልነገርከኝ አለቅህም!” ብዬዋለሁ፡፡ ለምን? ለምን? ለምን እንዲህ አደረከን? ስል ተሟግቼዋለሁ፡፡ መቼም ከእርሱ…
Read 1443 times
Published in
ጥበብ
የዮርዳኖስ ጉዕሽ ልቡሰ ጥላ ሲነበብዕዝራ አብደላ[ደራሲዋ፥ ዮርዳኖስ ጉዕሽ]“`ውበትሽ ከሌሎች ይለያል። ውስጥ ውስጡን እየሰረሰረ የሚገባ ነገር አለሽ` ብሎ ዓይኖቹን በመነፅሩ ውስጥ ተከለብኝ። እዩት እንግዲህ አፉን ሲከፍት፤ ምናለ ስለውበት ምንም አስተያየት ሳይሰጥ እንደወደድኩት ብቆይ።”[መልካም ግርማ -ገፀባህሪ-፥ ገፅ 52-53]--ክፍል 2 --ደራሲዋ በቋንቋ ብስለቷ…
Read 2080 times
Published in
ጥበብ