ጥበብ
ረቡዕ፣ መጋቢት 21 ቀን 2008 ዓ.ም. የኢትዮጵያ የኪነ-ጥበብ ባለሙያዎች ማኅበራት ”ቃና” የተባለው የሳተላይት ቴሌቪዥን እያቀረበ ባለው የፕሮግራም ይዘት ላይ ”አለን” ያሉትን ሥጋትና ተቃውሞ የሚገልጽ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተው ነበር፡፡ በመግለጫው ላይ የተነሱት ሐሳቦች በሁለት ነጥቦች ተጠቃለው ሊቀርቡ ይችላሉ፡፡ እነርሱም፡-የቃና ቲቪ አካሄድ…
Read 2274 times
Published in
ጥበብ
ሽልማት ለተለያዩ ባለሙያዎች በግለሰብም ሆነ በተቋም ደረጃ በስራቸው ላስመዘገቡት የላቀ አስተዋጽኦ የሚበረከት ማበረታቻ ነው፡፡ የሽልማቱ አይነት ከቦታ ቦታ እንደየዘርፉ መመዘኛ የተለያየ ቢሆንም አላማው በዋነኛነት የሰራን ማመስገን፣ ማበረታታት፣ ተገቢውን እውቅና መስጠት፣ ሌሎችም በዚሁ የትጋት መስመር እንዲያልፉ የተወዳዳሪነት መንፈስ መፍጠርና የጥራት ደረጃ…
Read 2005 times
Published in
ጥበብ
(ስለ ዕውቀት)• እውቀት ምን እንደሚናገሩ ማወቅ ሲሆንጥበብ መቼ እንደሚናገሩ ማወቅ ነው፡፡ያልታወቀ ደራሲ• ግሩም ውሳኔ በዕውቀት ላይ እንጂ በቁጥርላይ የተመሰረተ አይደለም፡፡ብሬይኒ• በዕውቀት ላይ የሚደረግ ኢንቨስትመንትእጅግ የላቀውን ወለድ ያስከፍላል፡፡ቤንጃሚን ፍራንክሊን• ለዕውቀት ባለህ ጥማት በመረጃዎችአለመስመጥህን እርግጠኛ ሁን፡፡አንቶኒ ጄ.ዲ አንጄሎ• ሳይንስ የተደራጀ ዕውቀት ነው፡፡…
Read 1348 times
Published in
ጥበብ
(ስለ ቴሌቪዥን) ሁሉም ቴሌቪዥኖች ትምህርታዊ ናቸው፡፡ ጥያቄው፡- ምንድን ነው የሚያስተምሩት ነው?ኒኮላስ ጆንሰን ሰዎች እርስ በእርስ ከመተያየት ይልቅ ሌሎች ማናቸውንም ነገሮች መመልከት እንደሚመርጡ ቴሌቪዥን አረጋግጧል፡፡ አን ላንደርስቴሌቪዥንን በጣም ትምህርታዊ ሆኖ አግኝቼዋለሁ ለማለት እገደዳለሁ፡፡ አንድ ሰው ቴሌቪዥን በከፈተ በደቂቃ ውስጥ ወደ ቤተ…
Read 1102 times
Published in
ጥበብ
ይህ ፅሁፍ የአሜሪካ ኤምባሲ በዚህ ዓመት ባዘጋጀው የአጭር ፊልም ውድድሮች ላይ የተፈፀሙ መሰረታዊ የሆኑ የዳኝነት ስህተቶችን የሚጠቁም ነው፡፡ እንደሚታወቀው በኢትዮጵያ ማህበራዊ ጉዳዮች ላይ በንቃት ከሚሳተፉት የውጭ ሀገር ኤምባሲዎች መካከል የአሜሪካ ኤምባሲ ቀዳሚ ነው፡፡ ኤምባሲው ይሄንንም ተግባሩን ከሌሎች ኤምባሲዎች በላቀ ደረጃ…
Read 1366 times
Published in
ጥበብ
ጎራዴ ካሽሟጠጠበት ብዕር ያስካካበት ሰው የሞት - ሞት ያሰጋዋል፡፡ እንደውም አንዳንድ የጎራዴ ሽኝት የተደረገላቸው ሰዎች፣ ሞትን እንደ እንቅልፍ ጊዜአዊ አድርገው በመሸጋገር “ዘላለማዊ ህይወት” ዘንድ ተዳርሰው አይተናል፡፡ ለምሳሌ እንግሊዛዊው ደራሲ ቶማስ ሞርን (1478-1535) መጥቀስ ይቻላል፡፡ “Utopia” (ዩቶፒያ) የተሰኘ ኅብረተሰባዊ የምናብ መኖሪያ…
Read 1597 times
Published in
ጥበብ