ጥበብ

Rate this item
(5 votes)
ቀደም ሲል የማውቀው አንድ መፅሐፍ “ውል” ብሎኝ ሰሞኑን ዳግም ጎበኘሁት፡፡ “The Hero’s Children” ይሰኛል፡፡ ፓውል ኑበርግ የፃፈው ነው፡፡ ሶሻሊስቶቹ የምስራቅ አውሮፓ አገራት ላይ ትኩረቱን ይጥላል፡፡ የሚያነፃፅረው ሶሻሊስታዊ “ወረራ” በተካሄደበት ወቅት የነበሩትን ትውልዶችና ከዚያ ወዲህ የተፈጠሩትን ልጆቻቸውን ነው፡፡ ሰማይና ምድር ናቸው፡፡…
Rate this item
(11 votes)
--- ክፍል 4 [የመጨረሻ] --- “ወደዚህ ሃሳብ (ተነካናኪነት) እንዴት መጣሁ? ... የአንድ ደራሲ ወዳጄ ጎረቤት ነበረች። ...በውበቷ ተማርኬ ነበር። ገና ሳያት ፍቅር እንደያዘኝ ገብቶኝ ነበር። `የሚበላ ትፈልጋለህ` አለችኝ። ...ቆንጆ ስትጋብዝ እምቢ ይባላል? አይባልም። ...ኩላሊት ጥብሴን አንዴ እንኳን በእጄ ሳልነካ እንደ…
Rate this item
(1 Vote)
አንድን ኪነጥበባዊ ሥራ የተመለከተ ቢሉ ያነበበ ያደመጠም ሰው፣ ስሜቱን በነካው ልክ የተሰማውን ማለቱ ተፈጥሮአዊ ነው፡፡ የዚህ አይነቱ ምላሽ ለስሜት ያደላ “የዋህ አስተያየት” እንጂ ሂስ አይደለም። ሂስ ዕውቀት ላይ የተመሠረተ ሚዛናዊ ግምገማ ነውና፡፡… የችግሩም ነቅዕ (ምንጭ እንደማለት) ይሄ ይመስለኛል፤ አስተያየትንና ሂስን…
Monday, 04 April 2016 08:54

ተናዳፊ ግጥም

Written by
Rate this item
(3 votes)
በዕውቀቱ የተቀኘው “የባይተዋር ገድል” ምርጫና ሂስ ፥ ዕዝራ አብደላ [ተናዳፊ ሥሩ ነደፈ ነው። ተሰማ ሀብተ ሚካኤል ሲተረጉሙት የቃሉ ጨረር አይመክንም። (ገጽ 667) “ ንብ ነደፈ፥ በመርዙ ጠዘጠዘ ወጋ ጠቀጠቀ ” ወይም “ በፍቅር ተነደፈ ተያዘ ተቃጠለ ” እንዲሁም“ ባዘቶውን አፍታታ…
Monday, 04 April 2016 07:48

የዘላለም ጥግ

Written by
Rate this item
(0 votes)
(ስለ ውበት)· ውብ ነገሮች ባይፈቀሩ እንኳን ሊደነቁ ግድይላል።ኤል.ፍራንክ ባዩም· ውበት ሁል ጊዜ የሚወለደው ከጨለማ ሃሳችጋር ነው፡፡ናይትዊሽ· በውት ላይ እንከን ያለመኖሩ በራሱ እንከን ነው።ሃቬሎክ ኤሊስ· ውበት የሚታየው በፊት ገፅታ ላይ አይደለም፤ውበት በልብ ውስጥ ያለ ብርሃን ነው፡፡ካህሊል ጂብራን· ውብ ያልሆነ ሳቂታ ፊት…
Rate this item
(3 votes)
ፍልስፍናዊ ግብርታላቁ የግሪክ ፈላስፋ አፍላጦን ግዑዝ አካል የነፍስ መቃብር ነው ሲለን ያለነገር አልነበረም። በእርግጥም የነፍስ መለቀቅ በግዑዝ አካል ማክተም እውን እንደሚሆን ምልከታውን እያኖረልን ነው። ነፍስ እንደ መቃብር ድንጋይ የተጫናትን የሥጋ ቁልል ገሽሽ አድርጋ ትንሳኤዋን ለማብሰር የኃይል ቋትን በጽኑ ትሻለች፡፡ የተሰወረችበትን…