ጥበብ

Rate this item
(5 votes)
በኢትዮጵያዊቷ የሙዚቃ ቀማሪና የክላሲካል ፒያኖ ተጫዋች እማሆይ ጽጌ ማርያም ገብሩ የህይወት ታሪክና የሙዚቃ ስራዎች ዙሪያ የሚያጠነጥን አዲስ ፊልም እየተሰራ እንደሚገኝ “ኪክስታርተር” የተባለው ድረገጽ ዘገበ፡፡ በእማሆይ ጽጌ ማርያም የሙዚቃ ፋውንዴሽን እየተሰራ የሚገኘው ይህ ፊልም፣ የ93 አመት የዕድሜ ባለፀጋዋን ያላቸውን የሙዚቀኛ የህይወት…
Rate this item
(3 votes)
 በድዳቸው የሚስቁ ኮበሌዎችን ለዛ፣በጠውላጋ ሳቅ ስር የወደቁ የብርሃን ፍንክቶችን ጸጋ፣ወደ ድንግል ተፈጥሯቸው መልሶ፣በውበት ድንኳን ቀለም ነስንሶ፣ ሃረግ ቀንጥሶ ለማሽሞንሞን ከያኒን ማን ብሎት!! አጥራቸው የፈረሰ ዝርክርክ የህይወት መልኮችን ብርቱ ከያኒ ካገኛቸው በውበት ተወልውለው፣በቀለማት ይደምቃሉ፤በአበቦች ሽታ ደም ያገኛሉ፡፡ ለዚህ ደግሞ ገጣሚ ዋናው…
Rate this item
(1 Vote)
ሳ፥ በሰሎሞን ዴሬሳ ምርጫና ሂስ ፥ ዕዝራ አብደላ ከአርባ አምስት አመት በፊት የተፃፈ ግጥም፥ ርዕሱ እና ያበቃበት ስንኝ፥ ሁለቱም እነጠላ ፊደል -ሳ- ውስጥ መወሸቃቸው እስከ ዛሬ አንባቢን ያደናግራል። በወቅቱ የቆሎ ተማሪ አቀርቅሮ ለዜማ ቀለም ሲያደባ፥ ስንኝ ሲፈለፍል ወጣቱና ምሁሩ ሰሎሞን…
Saturday, 19 March 2016 11:12

የፀሐፍት ጥግ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
- ረዥም ልብወለድ ስፅፍ እያንዳንዱ ቃል የራሴነው፡፡ ከአርታኢዬ ሃሳቦች እቀበላለሁ፤ የመጨረሻውሳኔዎቹ ግን የእኔ ናቸው፡፡ሉዊስ ሳቻር- ሁልጊዜ መፃፍ የምጀምረው በንፁህ ብጣሽወረቀትና በቆሻሸ አዕምሮ ነው፡፡ፓትሪክ ዴኒስ- ፀሃፍት ሁለቴ ነው የሚኖሩት፡፡ናታሊ ኮልድበርግ- ለፃፍከው ነገር ጥብቅና መቆም በህይወትለመኖርህ ምልክት ነው፡፡ዊሊያም ዚንሴር፣ ደብሊውዲ- አንድ ሺህ…
Rate this item
(4 votes)
ስለ አዳም ረታ ልቦለድ ውበትና ጥልቀት በመጠኑ ነው የተነካካው። ከደራሲው ጋር በተደረገ ውይይት እና በጥቂት የጥናት ወረቀቶች በአመዛኙ ስለ አጻጻፍ ይትበሃልና ዘዬ ነው የተተኮረው። <እቴሜቴ ሎሚ ሽታ> ሰባት ትረካዎች ያስነብበናል፤ ስድስቱ ሆላንድ ሳለ ነው የተፈጠሩት። (1987 ) በገፅ መጠን “መች…
Rate this item
(1 Vote)
ተወልዶ ያደገው ደሴ ከተማ ውስጥ ነው። የአንደኛና የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን እዚያው ደሴ ተምሮ አጠናቅቋል፡፡ በ1995 ዓ.ም ወደ አዲስ አበባ የመጣው ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ (IT) ለመማር ነበር፡፡ ነገር ግን የIT ትምህርቱን ወደ ጎን ትቶ ማስተር የፊልም ትምህርት ቤት በመግባት ካሜራ ኤዲቲንግና ሌሎች…