ጥበብ

Saturday, 12 March 2016 10:36

የኪነት ጥግ

Written by
Rate this item
(0 votes)
(ስለ ካሜራ ባለሙያ)- አባቴ ተዋናይና ፀሐፊ ነበር፤ እናቴ የድራማመምህርት ነበረች፤ ሴት አያቴ ደግሞተዋናይት፡፡ ወንድ አያቴ እንዲሁ የካሜራባለሙያ ነ በር፡፡ እ ኔ የ ጥርስ ሃ ኪም ወ ይምበዚያ አይነት ሙያ ለመሰማራት ብፈልግ ኖሮተገርመው አያበቁም ነበር፡፡ቻርሊ ሮሄ- የካሜራ ባለሙያ ወይም ዲዛይነር አሊያምተዋናይ…
Rate this item
(2 votes)
“ላምባ” አሁንም በ4 ሽልማቶች ተንበሸበሸ 3ኛው የጉማ ፊልም ሽልማት ባለፈው ረቡዕ በብሔራዊ ቲያትር በደማቅ ስነ ስርአት የተከናወነ ሲሆን በ10ኛው የኢትዮ ኢንተርናሽናል ፊልም ፌስቲቫል 4 ሽልማቶችን የሰበሰበው ላምባ፤ አሁንም በ9 ዘርፎች ታጭቶ በ4ቱ ለሽልማት በቅቷል፡፡ አርቲስት ግሩም ኤርሚያስም ለ2ኛ ጊዜ የጉማ…
Rate this item
(1 Vote)
ይህ ተአምር መከሰቱን የሚያምን አሜን ይበል…! ዘመን አመጣሽ የሳይንስ ትንታኔንም አይፈልግ፡፡ ምክኒያቱም ይህ “ትንታ” የገደለው ደራሲ፣ ነፍሱ ከርብራብ ደመናዎች መሀል ስትንከራተት አይቶ የጻፋት አጭር የጉዞ ማስታወሻ ናትና፡፡ ከዚያም ሰይፍ የታጠቀ መልአክ ‹‹ሚስጥር ልታወጣ ነው፣ ለተልካሻ ስጋ ለባሾች ወሬ ልታቀብል ነው…!››…
Rate this item
(4 votes)
ቴሌቪዥን በኢትዮጵያ የመገናኛ ብዙኃን ታሪክ ውስጥ የግማሽ ምዕተ ዓመት ዕድሜ ያስቆጠረ ቢሆንም አድጎና ተስፋፍቶ ነጻ፣ ሐቀኛና ተአማኒ የመረጃ፣ የለውጥና የዕውቀት መሳሪያ የመሆን ደረጃን ሳያገኝ ቆይቷል፡፡ ለዚህም ከመንግስት ባለቤትነት አንድም ጊዜ ሳይወጣ በተመሳሳይ አቅጣጫና ቅኝት ከዘመን ዘመን ሲንከባለል መቆየቱ እንደ አንድ…
Rate this item
(0 votes)
በአዲስ አበባ ጦር ኃይሎች አካባቢ አንዲት ሰፈር አለች፡፡ 65 የሚደርሱ አባወራዎች ይኖሩባታል፡፡ “የሰላም ሰፈር” ሲሉ ይጠሯታል ነዋሪዎቿ፡፡ በዚህች ሰፈር ዕውቁ ጋዜጠኛና የታሪክ ፀሐፊ ጳውሎስ ኞኞ ከ25 ዓመታት በላይ ኖሮባታል፡፡ ጳውሎስ ኞኞ የሰፈሯን ማህበረሰብ በማቀራረብ ረገድ ወደር የለሽ አስተዋፅኦ ማበርከቱን ወዳጆቹ…
Saturday, 05 March 2016 11:17

የልኩሳት ዓይኖች!

Written by
Rate this item
(0 votes)
የዘመናችን ግጥሞች ለምን ሌሪክ በሚለው የግጥም ዝርያ መም ላይ መሮጥ እንደጀመሩ መፈተሽ ዋና ጉዳዬ ባይሆንም፣ ዘወትር የልቤን መዝጊያ ማንኳኳቱ ግን አልቀረም፡፡ ይህ ስሜት ንክር፣ ሙዚቃዊና መዝሙራዊነት ያሞቀውና ከቁመቱ አጠር የሚለው ግጥም፤ በወጣት ገጣሚያን ትከሻ ላይ ለብቻው እስክስታ እንዲመታ ማን ፈቀደለት?…