ጥበብ

Rate this item
(6 votes)
“ዓይን ማየት ነው የሚያቅ የብርሃን ዕድሜ አዚሙ እስኪያልቅ … ከአሥራ አራት ዓመት በኋላ ዳግም አዘቦን አየኋትዙሪያ ቅፅሯን አስተዋልኳትአጠናኋት አዳመጥኋት ….”ባለቅኔው ፀጋዬ ገብረመድኅን፣ከአሥራ አራት ዓመት በኋላ “አዘቦን” ዳግም ሲያያት ተፀፀተባት፡፡ “ሰው እንደ አይጥ በየጥሻው ሲጥ ሲል” ያየባት፡፡ “መሬቷ እንደ ሞረድ ስለት፤…
Rate this item
(2 votes)
“People care about what newspapers tell them to care about.” ይላል የታሪካዊ ልቦለዶች ጸሐፊው Delia Parr፡፡… በዓለም ታሪክ ውስጥ የሰው ልጅ መረጃዎችን ከተቀባበለባቸውና ሐሳቡን ካቀበለባቸው ቀደምት መንገዶች አንዱ ጋዜጣ ነው፡፡ በዘመናት ሂደት የሰው ልጅን የአእምሮና አስተሳሰብ ዕድገት፣ በዚህም የደረሰበትን የሥልጣኔ…
Saturday, 13 February 2016 11:01

ጴጥሮስ ያቺን ሰዓት

Written by
Rate this item
(0 votes)
/ባለቅኔ ሎሬት ጸጋዬ ገ/መድህን/አዬ፣ ምነው እመ ብርሃን?ኢትዮጵያን ጨከንሽባት?ምነው ቀኝሽን ረሳሻት?እስከመቼ ድረስ እንዲህ፣መቀነትሽን ታጠብቂባት?ልቦናሽን ታዞሪባት?ፈተናዋን፣ ሰቀቀኗን፣ ጣሯን ይበቃል ሳትያት?አላንቺ እኮ ማንም የላት….አውሮጳ እንዲሁ ትናጋዋን፣ በፋሽስታዊ ነቀርሳታርሳ፣ ተምሳ፣ በስብሳሂትለራዊ እባጭ ጫንቃዋን፣እንደኮረብታ ተጭኗት ቀና ብላ እውነትእንዳታይ፣ አንገቷን ቁልቁል ጠምዝዟትነፍሷን ድጦ ያስበረከካትሥልጡን፣ ብኩን፣ መፃጉዕ…
Rate this item
(1 Vote)
 ቢሆን እንዳልነው፣ ጊዜና አጋጣሚው ፈቅዶ ባለፈው ሳምንት ያወሳነውን ጉዳይ እነሆ ዛሬም ልንቀጥልበት ሆነ፡፡ ባለፈው ሳምንት “የአማርኛ ፈጠራ ድርሰት አባቶች” በሚል ርዕስ ነጋድራስ አፈወርቅ ገብረ ኢየሱስ የመጀመሪያውን የአማርኛ ልቦለድ ድርሰት “ጦቢያ (ልብ ወለድ ታሪክ)ን” በመጻፍ፣ እንዲሁም ፊታውራሪ ተክለ ሐዋርያት ተክለ ማርያም…
Rate this item
(5 votes)
 አዲስ አበባ ደረቅ ደሴት ናት (ደረቅ ወደብ ይባል የለ?) ዙሪያዋን አልጌ የለበሰ የሜዳ ባህር አለ። ገልጣጣ ገጣጣ፡፡ የሱሉልታ ሜዳ፣ የለገዳዲ ሜዳ፣ የገፈርሳ ሜዳ፣ የጫጫ ሜዳ … ከሜዳዎቹ ወዲህ የከተማዋ ድንበር ተራሮቿ ናቸው፡፡ የወጨጫ ተራራ፣ የየረር ተራራ፣ የእንጦጦ ተራራ፣ የየካ ተራራ፣…
Rate this item
(1 Vote)
 “ችግራቸው የቅርፅና የይዘት ነው”(ደራሲ ኃይሉ ፀጋዬ) የቴሌቪዥን ድራማዎች አልበዙም? መበራከታቸው በጥበቡ ላይ የሚያሳድረው አዎንታዊና አሉታዊ ተፅእኖ ይኖራል? እኔ በግሌ የቲቪ ድራማዎች በዝተዋል ብዬ አላምንም፡፡ እዚህ ጎረቤት ኬንያ፣ በቀን 4 ተከታታይ ድራማ ይታያል፡፡ በMBC 2 አረብ ሳት፣ ቀንና ሌሊት ፊልም ነው…