ጥበብ
አንድ ጠማማ ጎረቤት አለኝ፡፡ ሰው አይደለም፣ ግዑዝ ሕንፃ ነው፡፡ በግትርና በእንቅስቃሴ አልባ ሕይወቱ ስለ ዘመናችን ብዙ የሚናገር ይመስላል፤ (ይቅርታ ይመስለኛል) አንድያ ልጇን ሞት እንደቀማት እናት ወደ መቃብር ጉድጓዱ አዘቅዝቆ እርምን የሚያወጣ አይነት ነው፡፡ ሰግደድ ብሎ እንባው ጉንጮቹን ሳይነካ ሲንጠባጠብ ይታየኛል፡፡…
Read 2345 times
Published in
ጥበብ
የታዋቂው የሬጌ አቀንቃኝ የቦብ ማርሊ 71ኛ ዓመት የልደት በአል የዛሬ ሳምንት አርብና ቅዳሜ በተለያዩ የሙዚቃ ድግሶች በሻሸመኔ ከተማ እንደሚከበር አዘጋጆቹ ገልፀዋል፡፡ በሙዚቃ ድግሱ ላይ ሲድኒ ሰልማንና ራስ ጃኒን ጨምሮ ከዛምቢያ፣ ሴራሊዮን፣ አሜሪካና ሌሎች አገራት የተውጣጡ 14 አርቲስቶችና ዲጄዎች እንደሚሳተፉበት ታውቋል፡፡…
Read 1408 times
Published in
ጥበብ
20ኛው ክፍለ ዘመን ሲብት፣ የአማርኛ ሥነጽሑፍ አዲስ አቅጣጫን ቀይሶ የመጓዝ እድል አግኝቶአል፡፡ የአዲስ ዘውግ ባለቤትም ሆኖአል፡፡ ለዚህም ምክንያት የሆኑት በአጼ ምኒልክ ዘመን ወደ ውጭ ተልከው ተምረው የተመለሱ ኢትዮጵያውያን መሆናቸውን የኢትዮጵያን የሥነጽሑፍ ታሪክ ያጠኑት አምሳሉ አክሊሉ፤ “አጭር የኢትዮጵያ ስነ ፅሑፍ ታሪክ”…
Read 5213 times
Published in
ጥበብ
“ላምባ” በ9፣ “አለሜ” በ8፣ “ከዕለታት” በ7 ዘርፎች ታጭተዋል ከ93 አገርኛ ፊልሞች መካከል 26 ያህሉ ለመጨረሻ ዙር ባለፉበት የ3ኛው ጉማ ፊልም ሽልማት ከሰሞኑ እጩዎችን ይፋ አድርጓል። ሽልማቱ 17 የውድድር ዘርፎች ያሉት ሲሆን ከእያንዳንዱ ዘርፍ ምርጥ አምስቱ ታውቀዋል። በዚህ ዓመት በተለያዩ ውድድሮች…
Read 5994 times
Published in
ጥበብ
- በ48 ሰዓታት ለ50 ሚሊዮን፣ በ87 ቀናት ለ1 ቢሊዮን ጊዜያት ታይቷል እንግሊዛዊቷ አቀንቃኝ አዴል ባለፈው ጥቅምት ወር መጨረሻ የለቀቀችው “ሄሎ” የተሰኘ የሙዚቃ ቪዲዮ በዩ ቲዩብ ድረገጽ በአጭር ጊዜ ውስጥ በበርካታ ሰዎች በመታየት ረገድ “ጋንጋም ስታይል” በሚለው የደቡብ ኮርያዊው የፖፕ ሙዚቃ…
Read 1517 times
Published in
ጥበብ
(ስለ ክዋክብት)- ምሽት ደስ ይለኛል፤ ጨለማ ከሌለ ክዋክብትንፈፅሞ ማየት አንችልም፡፡ስቲፌኒ ሜዬር- ድቅድቅ ያለ ጨለማ ሲሆን ክዋክብትን ማየትትችላላችሁ፡፡ራልፍ ዋልዶ ኢመርሰን- ክዋክብትን በተመለከተ የምናየው ሁሉ የድሮፎቶግራፋቸውን ነው፡፡አላን ሙር- እጣፈንታችን ያለው በክዋክብቱ ውስጥአይደለም፤ በራሳችን ውስጥ እንጂ፡፡ሊሳ ማንትቼቭ- እያንዳንዱ ኮከብ በውስጥህ ያለውን እውነትየሚያንፀባርቅ መስተዋት…
Read 821 times
Published in
ጥበብ