ጥበብ

Rate this item
(8 votes)
የማንያዘዋል “እንግዳ” ተዉኔት ሲዳሰስ በከተማችን ለዕይታ ከቀረቡ ፊልሞችና ከተመደረኩ ተውኔቶች ወጣ ያለ፥ ስቀውና ተክዘው የሚዘነጉት ሣይሆን መንገድ ለመንገድ ከአእምሮ እየተንገዋለለ፥ እውነታና መሰለኝ የተደባለቀበት“እንግዳ” ተውኔት ነው። ተውኔቱ ምቹ በሆነው በአዲስ አበባ ትያትርና ባህል አዳራሽ እሁድ ከሰዓት በኋላ ለሁለት ጊዜ የመደረካል። ፀሀፊውና…
Saturday, 28 November 2015 14:11

የዘላለም ጥግ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
(ስለ ጦርነት አስከፊነት)• ኦ ሰላም! በስምሽ ስንት ጦርነቶች ታወጁብሽ።አሌክሳንደር ፖፕ• ጦርነት ጀብዱ አይደለም፡፡ በሽታ ነው፡፡ እንደታይፈስ ዓይነት በሽታ፡፡አንቶይኔ ሊ ሴይንት አክሱፔሪ• ጦርነት እንደ ወንጀል መቆጠር አለበት፤ቀስቃሾቹም እንደ ወንጀለኞች መቀጣትአለባቸው፡፡ቻርለስ ኢቫንስ ሁግስ• ሰዎች አሁን ጦርነትን ማጥፋት ካልተሳካላቸው፤ስልጣኔና የሰው ልጅ አከተመላቸው፡፡ሉድዊግ ቮን…
Saturday, 28 November 2015 14:09

የጸሐፍት ጥግ

Written by
Rate this item
(0 votes)
(ስለ ፕሬስ)• አንድ ሚሊዬነር 10 ጋዜጦች ስላሉት የፕሬስነፃነት የተቀዳጀን ይመስለናል፡፡ 10 ሚሊዮንሰዎች ግ ን ም ንም ጋ ዜጦች የ ላቸውም - ይ ሄየፕሬስ ነፃነት አይደለም፡፡አናስታስ ማኮያን• በሌሎች አገራት ፕሬሱ፣ መፃህፍትናማናቸውም ዓይነት የሥነጽሑፍ ሥራዎችሳንሱር የሚደረጉ ከሆነ፣ እነሱን ነፃ ለማውጣትጥረታችንን እጥፍ ማድረግ…
Saturday, 28 November 2015 08:56

የቀልድ ጥግ

Written by
Rate this item
(3 votes)
(በፍቺና ጥርጣሬ ዙሪያ)ሚስት የቤተሰቡ ጠበቃ ዘንድ ትደውልናበአስቸኳይ እንደምትፈልገው ትነግረዋለች፡፡ጠበቃውም ያለችበት ሥፍራ ከመቅጽበትይደርስና ለምን እንደፈለገችው ይጠይቃታል፡፡“ምን ገጥሞሽ ነው እንዲህ በአስቸኳይየፈለግሽኝ?”“ከባሌ ጋር መፋታት እፈልጋለሁ” አለች እሳትለብሳ እሳት ጐርሳ፡፡“ምነው ደህና አልነበራችሁ እንዴ?”“የመጨረሻ ልጃችን አባት እሱ አይደለም የሚልከፍተኛ ጥርጣሬ አለኝ” ብላው እርፍ!!* * *አዳም…
Saturday, 21 November 2015 14:22

ባህሉ አስገድዶን… (ወግ)

Written by
Rate this item
(3 votes)
ጭንቅላታቸውን ሙሉ በሙሉ በነጠላ የሸፈኑና የፀጉራቸው ውበት እንዳይደበቅ ለዓመል ያህል ወጣ ያደረጉ ሴቶች በአንድ ጥግ፣ ካርታንና ንፍሮ የከበቡ ወንዶች በሌላ ጥግ ተቀምጠዋል፡፡ ሲመሽ እንደሚቀላቀሉ ባውቅም እኔም ሄጄ ከሴቶቹ ጋር ቁጭ አልኩ፡፡ ሟችን ባላውቀውም ቀና ብዬ ላልቅስ ወይስ አቀርቅሬ? እያልኩ ስወዛገብ…
Rate this item
(3 votes)
ዝነኛው የፊልም ተዋናይ ግሩም ኤርምያስ፤ሰሞኑን በተጠናቀቀው 10ኛው ኢትዮ ኢንተርናሽናል የፊልም ፌስቲቫል፣በ“ላምባ” ፊልም በምርጥ መሪ ተዋናይነት ተሸልሟል፡፡ አዲሱ ዓመት ከጠባ አርቲስቱ በዚህ ፊልም በመሪ ተዋናይነት ሽልማት ሲያሸንፍ የሰሞኑ ለሦስተኛ ጊዜ መሆኑ ነው፡፡ ግሩም በ5ኛው ኢትዮ ኢንተርናሽናል ፊልም ፌስቲቫል በ“ትዝታህ” ፊልም፣ በ8ኛው…