ጥበብ

Rate this item
(7 votes)
ጂም ጊልሞር ወደ የሆርቶን ዳርቻ የመጣው ከካናዳ ነው፡፡ የአንጥረኛዋን ቤት ከሽማግሌው ሆርቶን ገዛ፡፡ ጂም አጭርና ጠየም ያለ ሆኖ ጢሙ ብዙ ነው፡፡ እጆቹ ጠብደሎች ናቸው፡፡ ጎበዝ የፈረስ ጫማ ሰራተኛ ነው፡፡ አንጥረኛ ግን አይመስልም፡፡ የቆዳ ሽርጡን እንኳ ለብሶ አንጥረኛ አይመስልም፡፡ የአንጥረኛ ሱቁ…
Rate this item
(2 votes)
በቀዳማዊ ንጉሰ ነገስት ኃይለሥላሴ ዘመን ተሰርቶ አገልግሎት መስጠት የጀመረው አንጋፋው ብሔራዊ ቴአትር ቤት፣ የተመሰረተበትን 60ኛ ዓመት ክብረ በዓል ለማክበር ዱብ ዱብ እያለ ነው፡፡ በእርግጥ በ60 ዓመት ጉዞው ቴአትር ቤቱ ብቻውን አይደለም አንጋፋ የሆነው፡፡ በርካቶችን በጥበብ አንግሷል፡፡ ቴአትር ቤቱን በለጋ ዕድሜያቸው…
Saturday, 14 November 2015 09:58

የፍቅር ብዕሮች

Written by
Rate this item
(3 votes)
ፍቅር ልዕቀቱ፣ ፍቅር ምትሀቱና ሃይሉ በየዘመኑ አያሌዎችን አስደምሟል፡፡ ጐበዞችን ማርኳል፤ ጠቢባንን እንደ ጥጥ ፈትሏል፡፡ ሣቅ ላረረባቸው በነፍሳቸው ሁዳድ ላይ እሸት ረጭቷል፤ ሆዳቸው ለባባ ማፅናናት አርከፍክፏል፡፡ መዐልትና ሌትን ደባልቋል፡፡ ገጣሚ ዳዊት ፀጋዬ እንደሚለው፤ ጀንበርና ጨረቃን ጐን ለጐን አስቀምጧል፡፡ ፍቅር ዕብደት ነው…
Saturday, 14 November 2015 09:42

የፀሐፍት ጥግ

Written by
Rate this item
(2 votes)
(ስለ ታሪክ)- የምፈጥረው እያንዳንዱ ታሪክ እኔንይፈጥረኛል፡፡ የምፅፈው ራሴንለመፍጠር ነው፡፡ኦክታቪያ ኢ.በትለር- እውነተኛ ታሪክ የምፅፍ ከሆነ ከራሴስም ነው የምጀምረው፡፡ኬንድሪክ ላማር- አርቲስት አይደለሁም፡፡ ካሜራዬንእከፍትና ታሪኬን እተርካለሁ፡፡ታይለር ፔሪ- ህይወቴ ድንቅ ታሪክ ነው - ደስተኛናበድርጊቶች የተሞላ፡፡ሀንስ ክሪስቺያን አንደርሰን- አባቴ ታሪክ መተረክ ያውቅበታል፡፡የተለያዩ ድምፆች በማውጣት እንድስቅያደርገኝ…
Rate this item
(1 Vote)
‹‹ኢዩሮች እንደ ነጎድጓድ ናቸው››ምዕራፍ አንድሶረን አይቢዬ ኬየርኬጋርድ (Søren Aabye Kierkegaard) የዳኒሽ ፈላስፋ ነው፡፡ ለኤግዝስታንሻሊዝም የፍልስፍና ዘውግ መስራች አባት ተደርጎ የሚጠቀሰው ሶረን፤ የተወለደው በዴንማርክ ‹‹የወርቃማ ዘመን›› ነው፡፡ ከእርሱ ልደት በፊት በነበሩ ተከታታይ ዓመታት (ከ1790 እስከ 1813)፤ በርካታ መከራዎች የገጠማቸው ዴንማርኮች፤ ከ1813…
Rate this item
(19 votes)
በ1974 ዓ.ም ወላይታ ሶዶ ውስጥ ነውየተወለደችው፡፡ “ፎኮላሬ ሙቭመንት”በተባለ የካቶሊክ ድርጅት ውስጥገዳማዊት ሆና ማደጓን ትናገራለች ።በአፍሪካ አገራት ተምራለች፡፡ በአሁኑወቅት የፋሽን ከተማ በሆነችው የጣሊያኗሮም ኑሮዋን የመሰረተችው ሞዴልና ዲዛይነር ሰናይት ማሪዮ፣ በቅርቡ ወደአገሯ በመጣች ወቅት ከአዲስ አድማስጋዜጠኛዋ ናፍቆት ዮሴፍ ጋር ተገናኝታበህይወቷ እንዲሁም በሞዴሊንግናዲዛይኒንግ…