ጥበብ

Rate this item
(1 Vote)
እይ …! ከማዶ! … ከወደዚያ ማዶ፣ ደመና ሲከመር - ደመና ተንዶ የአውሎ ነፋስ ጋራ ሽቅብ ሲምዘገዘግ ወደ ሰማይ ጣራ፣ … ዛፉን ደግሞ እየው …! ሽው …! እልም …! ሽው …! እልም …!(#ወፌ ቆመች”፤ከገጣሚ ወንድዬ ዓሊ)አውሎ ነፋስ ጋራ ሰርቶ፣ ወደ ሰማይ…
Saturday, 31 October 2015 09:38

የባህር ዳሩ ጲላጦስ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
“የሄሮድስና ጲላጦስ ደብዳቤዎች” ከየት መጡ? የባለፈው ሳምንት የአዲስ አድማስ ጋዜጣ ህብረተሰብ አምድ ላይ የተፈሪ መኮንን “ከክርስቶስ ጀርባ፤ ያልተነበቡ የሄሮድስና ጲላጦስ ደብዳቤዎች” የሚል ፅሁፋቸውን አነበብን፡፡ እናመሰግናለን፡፡ ተፈሪ መኮንን፡- “ደብዳቤዎቹ ወደ እዚያ ዘመን አስጉዘው የሚወስዱና የማይረሳ ልዩ ልምድ የሚሰጡ መስለው ታዩኝ፡፡ በተለየ…
Rate this item
(2 votes)
“እኔ በቁሜ ብሸለምም ሽልማቱ ለሌሉት ባልደረቦቼም ነው” (አርቲስት ዙፋን)“ቆንጆ ቆንጆ ሴቶች ፈልጉ” ተብሎ ነው፤ተመርጬ የተቀጠርኩት· ተወዛዋዥነት ለዘመናት ተንቆ የኖረ ሙያ ነው ትላለች የ50 ዓመት የኪነ ጥበብ ጉዞሽ እንደሚዘከር ቀደም ብሎ መረጃ ነበረሽ? በሰማሽ ወቅት ምን አልሽ? የአንጋፋ አርቲስቶችን የረዥም ዘመን…
Rate this item
(5 votes)
• ተልዕኮዬ የጃንሆይን ትምህርት ለዓለም ማሰራጨት ነው• Ethiopia is calling - የሚለውን እንዴት አቀነቀነው? ጃማይካውያን ለኢትዮጵያና ለቀድሞው ንጉስ ቀዳማዊ ኃይለስላሴ ያላቸው ከአምልኮ ያልተናነሰ ፍቅርና ክብር በእጅጉ የሚያስደንቅ ነው፡፡የሬጌ አቀንቃኙ ሲዲኒ ዊን ሳልማንም፤ በኢትዮጵያና በህዝቦቿ እንዲሁም በጃንሆይ ፍቅር በእጅጉ መማረኩን ይገልፃል፡፡…
Rate this item
(4 votes)
እኛንም የሚያሳስብ ጉዳይ ሆኗል ጆአን የዋረን አፍቃሪ ናት፡፡ ዋረን ባለቤቱን ሲንዲን የሆስፒታል ህክምናዋን ተከታትላ እንደጨረሰች በህግ ሊፈታት ወስኗል፡፡ ነገር ግን የሲንዲ ዶክተር ጆአንን ክፉኛ ስለሚያፈቅራት በሆስፒታል ውስጥ የምታገኘውን ህክምና በማዘግየት፣ ከሆስፒታል መውጫ ጊዜዋን ለማራዘም ወጥኗል፡፡ ዶክተሩ ለራሱ ደግሞ አንድ ውጥንቅጥ…
Saturday, 24 October 2015 10:09

የዝነኞች ጥግ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
(ስለ ኢንተርኔት)- ኢንተርኔትን በተመለከተ አንድ ትልቅችግር አለብኝ፡፡ ይኸውም በውሸታሞችየተሞላ መሆኑ ነው፡፡ጆን ላይዶን- የማስታወቂያ የወደፊት እጣ ፈንታበኢንተርኔት ላይ የተመሰረተ ነው፡፡ቢል ጌትስ- ዛሬ እርሻ የተለየ መልክ ይዟል -ገበሬዎቻችን GPS እየተጠቀሙ ነው፡፡ የመስኖ ሥራችሁን በኢንተርኔትመቆጣጠር ትችላላችሁ፡፡ዴቢ ስታብናው- ሰዎች ስለግል ህይወታቸው ለማውራትበጣም ፈቃደኞች አይደሉም፤…