ጥበብ

Rate this item
(2 votes)
አንጋፋው ተዋናይ አርቲስት ፍቃዱ ተክለማርያም ከትላንት በስቲያ 60ኛ ዓመት ልደቱንና ወደትወና ሙያው የገባበትን 40ኛ ዓመት በዓል በብሄራዊ ቲያትር አክብሯል፡፡ ይሄን ሁለት በዓሉንምክንያት በማድረግ የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ ማህሌት ኪዳነወልድ፤ ከአርቲስት ፍቃዱ ጋርበስልክ አጭር ቃለምልልስ አድርጋለች፡፡ አርቲስቱ ከተጣበበ ጊዜው ላይ ጥቂትም ቢሆን…
Rate this item
(8 votes)
• በመላው ዓለም እየዞሩ በመስራት ከ5 ሚ. ብር በላይ አጠራቅመው ነበር• እሳቸውና ባለቤታቸው በመታመማቸው ገንዘቡ በህክምና አለቀ• አሁን ገቢያቸው ከቤት ኪራይና ከጡረታ 1500 ብር ገደማ ነው• “ህዝቡ ሲፈልግ ያሳክመኝ፤ ያለበለዚያ ስሞት ይቅበረኝ” ጌታቸው መኩሪያ በሳክስፎን ተጫዋችነቱ አንቱ የተባለ አንጋፋ ባለሙያ…
Saturday, 17 October 2015 09:44

የዘላለም ጥግ

Written by
Rate this item
(6 votes)
• ትላቁ ክብራችን ጨርሶ አለመውደቃችንሳይሆን፤ በወደቅን ቁጥር መነሳታችንነው፡፡ኮንፉሺየስ• ታሪክ፤ ጥቂት ኦሪጂናሌና ብዙ ቅጂዎችየሚገኙበት የስዕል ጋለሪ ነው፡፡አሌክሲስ ዲ. ቶክኪውቪሌ• ታሪክ ምንድን ነው? ሰዎችየተስማማሙበት ተረት አይደለም?ናፖሊዮን ቦናፓርቴ• በውስጡ እየኖርክበት ሳለ፣ ታሪክ ፈፅሞታሪክ አይመስልም፡፡ጆን ደብሊው ጋርድነር• ታሪክ፤ ሊወገዱ የሚችሉ ነገሮች ድምርውጤት ነው፡፡ኮንራድ አዴናውር•…
Rate this item
(7 votes)
የአዳም ዘር፤ ከበሮ እየደበደበ ሉላዊነትን ቢያንቆለጳጵስም፣ በወዲህ ደግሞ ሉላዊነት ጣጣዎቹ ብዙ ናቸው፡፡ እንደ ዓሣ በብልሃት እሾሃቸውን ለቅሞ ላልወሰዳቸው፣ ነፍስ ጉሮሮ ላይ የሚሰነቀሩ ጣጣዎች እልፍ ናቸው እየተባለ ይነገራል፡፡ የኛም ጆሮ የግራና ቀኙን ይሰማል፡፡ ግና ደግሞ ሰምቶ ያላስተዋለው፣ በቴክኖሎጂው መጥለቅለቅ ዓይናችን እያየ፣…
Saturday, 10 October 2015 16:26

የፀሐፍት ጥግ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ሴቶች፤ ፍቅር - ረዥም ልብወለድ እንዲሆን ይፈልጋሉ፤ ወንዶች ግን አጭር ልብወለድ፡፡ዳፍኔ ዱ ማውሪየርአጭር ልብወለድ የፍቅር ግንኙነት ነው፤ ረዥም ልብወለድ ትዳር፡፡አጭር ልብወለድ ፎቶግራፍ ነው፤ ረዥም ልብወለድ ፊልም፡፡ሎሪ ሙሬአጭር ልብወለድ ስታነቡ፣ በዙሪያችሁ ላለው ዓለም ትንሽ ተጨማሪ ግንዛቤና ትንሽ ተጨማሪ ፍቅር ይዛችሁ ትወጣላችሁ፡፡ጆርጅ…
Rate this item
(3 votes)
ከሩሲያ ፊዮዶር ደስተየቭስኪ፤ ከኢትዮጵያ በዓሉ ግርማ አንድ አይነት የሥነ-ፅሁፍ አከዋወን ጠባይ አላቸው፡፡ በየልቦለዶቻቸው ውስጥ የሚቀርፅዋቸው ዋና ገፀባህርያት ከግራ እና ከቀኝ አጥንቶቻቸው መንታ ሴቶች የተመዘዙ ግራ አጋቢ “አዳሞችን” ነው፡፡ እነዚህ ገፀባህሪዎች ሴቶች ተራዳና ቋሚ ሆነው በመሰረቱት መስቀል ላይ ተቸንክረው “ለምን ተውኸኝ?”…