ጥበብ

Saturday, 24 October 2015 10:01

የዘላለም ጥግ

Written by
Rate this item
(3 votes)
ስለ እውነት)- ሦስት ነገሮች ለረዥም ጊዜ ተደብቀው ሊቆዩአይችሉም፡- ፀሐይ፣ ጨረቃና እውነት፡፡ቡድሃ- በጥበብ መፅሀፍ ውስጥ የመጀመሪያውምዕራፍ ሃቅ ነው፡፡ቶማስ ጀፈርሰን- ዓለም ሁሉ ውሸት በሚናገርበት ወቅት፣እውነት መናገር አብዮታዊ ተግባር ነው፡፡ጆርጅ ኦርዌል- እውነቱን የምትናገር ከሆነ ምንም ነገርማስታወስ አይኖርብህም፡፡ማርክ ትዌይን- በመጠራጠር ወደ ጥያቄ እናመራለን፤በመጠየቅ እውነቱ…
Rate this item
(9 votes)
መጽሐፍ፡- “ሀገርህን ጥላት ልጄ…”ዘውግ፡- አጭር ልብወለድ ደራሲ፡- በቴዎድሮስ አበራገጽ፡- 274.00ዘመን፡- ነሐሴ 2007 ዓ.ም”ዋጋ፡- 50 ብር ባለንበት የኢትዮጵያ ዘመን ውስጥ ተፈጥረውና ነፍስ አውቀው፣ ወደ ድርሰቱ ዓለም ከገቡ ጀማሪ ጸሐፊያን መካከል የዚች ሀገር ፖለቲካዊ ዕጣ - ፈንታ ክትት ብሎላቸው ያንኑ ደፈር ብለው…
Rate this item
(5 votes)
ትላንት ማታ በሬን ቆልፌ ነው የተኛሁት፡፡ ስነሳም ከፍቼ ነው የወጣሁት፡፡ በሩ ክፍት ቢተው ሊወሰዱ ስለሚችሉት ነገሮች ብቻ ነው በተለምዶ ተጨንቄ የማስበው፡፡ስለ ቁሶቼ እንጂ ስለ መንፈሶቼ ዘብ ቆሜ አላውቅም፡፡ ረጅም መንገድ በእግሬ ተጉዤ ወደ መስሪያ ቤቱ ደረስኩ፡፡ ወረቀት እና እስክሪፕቶ ከያዝኩ…
Rate this item
(2 votes)
አንጋፋው ተዋናይ አርቲስት ፍቃዱ ተክለማርያም ከትላንት በስቲያ 60ኛ ዓመት ልደቱንና ወደትወና ሙያው የገባበትን 40ኛ ዓመት በዓል በብሄራዊ ቲያትር አክብሯል፡፡ ይሄን ሁለት በዓሉንምክንያት በማድረግ የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ ማህሌት ኪዳነወልድ፤ ከአርቲስት ፍቃዱ ጋርበስልክ አጭር ቃለምልልስ አድርጋለች፡፡ አርቲስቱ ከተጣበበ ጊዜው ላይ ጥቂትም ቢሆን…
Rate this item
(8 votes)
• በመላው ዓለም እየዞሩ በመስራት ከ5 ሚ. ብር በላይ አጠራቅመው ነበር• እሳቸውና ባለቤታቸው በመታመማቸው ገንዘቡ በህክምና አለቀ• አሁን ገቢያቸው ከቤት ኪራይና ከጡረታ 1500 ብር ገደማ ነው• “ህዝቡ ሲፈልግ ያሳክመኝ፤ ያለበለዚያ ስሞት ይቅበረኝ” ጌታቸው መኩሪያ በሳክስፎን ተጫዋችነቱ አንቱ የተባለ አንጋፋ ባለሙያ…
Saturday, 17 October 2015 09:44

የዘላለም ጥግ

Written by
Rate this item
(6 votes)
• ትላቁ ክብራችን ጨርሶ አለመውደቃችንሳይሆን፤ በወደቅን ቁጥር መነሳታችንነው፡፡ኮንፉሺየስ• ታሪክ፤ ጥቂት ኦሪጂናሌና ብዙ ቅጂዎችየሚገኙበት የስዕል ጋለሪ ነው፡፡አሌክሲስ ዲ. ቶክኪውቪሌ• ታሪክ ምንድን ነው? ሰዎችየተስማማሙበት ተረት አይደለም?ናፖሊዮን ቦናፓርቴ• በውስጡ እየኖርክበት ሳለ፣ ታሪክ ፈፅሞታሪክ አይመስልም፡፡ጆን ደብሊው ጋርድነር• ታሪክ፤ ሊወገዱ የሚችሉ ነገሮች ድምርውጤት ነው፡፡ኮንራድ አዴናውር•…