ጥበብ
ሰሞኑን የዘመናትን ጫፍ የሚያንፀባርቁ ሁለት ታሪካዊ ፊልሞች አየሁ፡፡ አንዱ ሁለት ሺህ ዓመታት ሊያስቆጥር የሚዳዳው የይሁዲዎች ታሪክ ነው፡፡ ሌላኛው ሁለት ዓመት ሊደፍን ጥቂት የሚቀረው የአፍጋኖች ውጣውረድ፡፡ የመጀመሪያው ፊልም “ጆሴፈስ” የተሰኘ ይሁዲ የሮማ ታሪክ ፀሐፊ አንድ በጦርነት የጠፋችን ከተማ በታሪክ ለመከተብ የሚያደርገውን…
Read 3414 times
Published in
ጥበብ
መግቢያአብነት ስሜ፣ በአዲስ አድማስ ጋዜጣ በነሐሴ 16 እና 23 ቀን 2007 ዓ.ም የወጣ “ወሪሳ-የዓለማየሁ ገላጋይ ትንቢታዊ ድምፆች” የተሰኘ ኂሳዊ ንባብ ማቅረቡ ይታወሳል። ለዚህ ጽሁፍ ምላሽ ነው ብለው ተስፋ በላይነህ የተባሉ ጽሑፍ አቅራቢ “አብነት ስሜ ራሱ ፈራጅ ራሱ ወራጅ” የሚል መጣጥፍ…
Read 2007 times
Published in
ጥበብ
የበዕውቀቱ ስዩም ግጥሞች የአማርኛን ግጥም አንዳንድ ወጣት ብዕሮች አስቀይመውታል። ቤት ለመታ፣ ከጫፉ ዜማ ላንጠባጠበ ስንኝ -ሳይመሰጡ- ወረቀታቸውን ይደቅናሉ። ፍም እኮ ጤዛ ያሰገዋል፤ ብዙዎቹ ፍምና ጤዛ ቀርቶ፥ ስጋት ሳይሆን ፍዝነትና የፈሰሰን ውሃ መርጠዋል። ይነበባል፤ ይረሳል። ጥቂት ወጣቶች ግን ብርቅ ናቸው፤ አንዱ…
Read 3048 times
Published in
ጥበብ
ይህ ፅሁፍ የነበረውን እምነት በማስቀጠል አጀንዳ፣ወይም አዲስ እምነት በመስጠት አብዮት አልተፃፈም፡፡ ያለውንና የተገኘውን፣የተደረሰበትን እውነታ ግን እናጋራችኋለን፤ ከዚህ የተለየ አላማ የለውም፡፡ሁላችንም በይፋ ሲልቪን የምናውቃት፣አርትኦት በጨቆነው፣በመጀመሪያው የ1990 እትም፣ በስብሐት ገብረእግዚአብሔር (ነፍስኄር) “ትኩሣት” ልብወለድ ውስጥ ይመስለኛል፡፡ ሲልቪን ማስታወስ በራሱ “መብራት አጥፍተው፣አይን ከድነው...የተመኙትን ወንድ…
Read 2432 times
Published in
ጥበብ
(ስለ ሳንሱር)ማንኛውንም ዓይነት ሳንሱር አበክሬ እቃወማለሁ፡፡ ዶን ጆንሰንባኮሪያ ምንም መንግሥታዊ ሳንሱር የለም፡፡ ቦንግ ጁን-ሆሳንሱር ልክ እንደ ችሮታ ከቤት መጀመር አለበት፡፡ ነገር ግን ከችሮታ በተለየ መልኩ እዚያው ማዎም ይኖርበታል፡፡ ክላሬ ቡዝ ሉሴለዕድገት የመጀመሪያው አስፈላጊ ሁኔታ የሳንሱር መወገድ ነው፡፡ ጆርጅ በርናርድ ሾውበብዙ…
Read 1358 times
Published in
ጥበብ
በዘመን መለወጫ የጊዜ ክፍል ቁጭ ብዬ፤ 2008 ዓ.ምን አሻግሬ እያየሁ፤ ጉርምስና የወጪ እየጋበዘኝ ነው፡፡ የእርሱን ግብዣ እያጣጣምኩ ሳለሁ፤ ሽምግልና ወዲያ ሆኖ ይጠቅሰኛል፡፡ በእነሱ መሐል ተቀምጬ፤ ሣምንት ካስተዋወቅኳችሁ የዜን መነኩሴ ታሪክ ጋር ቀጣይ ወግ ይዣለሁ፡፡ ሣምንት ትረካውን ያቆየሁት፤ መነኩሴው አውሮፕላን አስነስተው፤…
Read 1388 times
Published in
ጥበብ