ጥበብ
ብዙ የተወራለት-የተነገረለት ምሁር ነው፡፡ በህይወት የኖረው ግን ለ33 ዓመት ብቻ ነው፡፡ ስለ ህይወቱ ታሪክ ያለን መረጃም ሲበዛ የሳሳ ነው፡፡ ሀሳቦቹንና ልምዶቹን የያዘች አንዲት መፅሐፉ ግን ከብዙ ትበልጣለች፡፡ በዚህም ሳቢያ ከተዋጣላቸው የአማርኛ ሥነ ጽሑፍ ደራሲያን ተርታ የክብር ቦታ ይዞ ታሪክ ዘወትር…
Read 954 times
Published in
ጥበብ
ማለዳ የአእዋፋትን ውብ ዝማሬ ልሰማ እነቃለኹ። ዝማሬ፣ ንጋቴን ስሙር ከሚያደርጉት ባለውለታዎቼ አንዱ ነው። ከሩቅ የሚመጣው የቤተክርስቲያን ደውል፣ ሊነጋጋ ሲል ያለው አዛን፣ ቅዳሴው፣ደውሉ፣ ኹሉም...ኹሉም ስልተ-ምታቸውን ጠብቀው ሲደርሱኝ እረካለኹ። ነፍሴን የጨመደዳት ብርድ፣ የተዋረረኝ ዘመነኛ ሸቀን ለጊዜውም ቢሆን አያሳክከኝም። አንድ ድምጽ ግን በተለየ…
Read 957 times
Published in
ጥበብ
(ስለአልኬሚ፣ አራቱ የአካል ረቂቅ ባህሪያት - [እሳት፣ መሬት፣ አየር እና ውኃ] ስለ ሥነቁጥር፣ አልፋ እና ኦሜጋ እንዲሁም ደራጎን አንዳንድ ረቂቅ መንፈሳዊ (mystical) ሀሳቦች)ተፈጥሮ ህብሯ፣ መገለጫ መልኳ (manifestation) እልፍ ነው፡፡ ውሉን ካገኘኸው፣ ከውሻ ጩኸት፣ ከውኃ እናት እንቅስቃሴ ትማራለህ፡፡ ከቴሌስኮፕና ማይክሮስኮፕ በላይ…
Read 1061 times
Published in
ጥበብ
ማዕበሉ ሲበረታ፣ የተስፋዬ ግት ሲነጥፍ ... ዓለም ነውሯ ስታደርገኝ ፣ የሰዎች አይን በመጠየፍ ሲቃኘኝ ፣ የጭንቅ ውሽንፍር ሲበዛ የተጠጋሁት የልቧን እድሞ ነበር። ኦና በኣት ውስጥ በሃ ተንተርሼ ብቻዬን ስትከዝ ያየሁት ብርሃናዊ ነፍስ እሷን ብቻ ነበር። ዝንጋኤ ያጠላበት ዓይኗ እኔን አይቶ…
Read 1154 times
Published in
ጥበብ
ዘውግ፡- ሥነ-ግጥም ገጣሚ፡- ዮናስ መስፍን የኅትመት ዘ መን፡- 2 015 ዓ .ም. የመጽሐፍ ዓይነት፡- E-book, Afro Read ሒሳዊ ዳሰሳ፡- ዮናስ ታምሩ ገብሬ 1. መነሻሥነ-ግጥም ውኃ ቢሆን በሊትር ወይም በሚሊ ሊትር ተለክቶ/ተሰፍሮ ይኼ ነው የሚባል ብያኔ ያገኝ ነበር። ሥነ-ግጥምን ማንበብም ሆነ…
Read 1795 times
Published in
ጥበብ
አንጋፋው ሰዓሊና ቀራፂ በቀለ መኮንን፣ ሦስት የሥነጥበብ አውደ ርዕዮችን በአራት ቀን ልዩነት ለተመልካች ሊያቀርብ መሆኑን ለአዲስ አድማስ አስታወቀ፡፡ሰዓሊው እንደገለጸው፤ “ጤፍና ነጻነት - (GLUTEEN FREE-DOM”) በሚል ርዕስ አዳዲስ የሥነጥበብ ሥራዎቹን አውደ ርዕይ፣ አትላስ ሆቴል ተሻግሮ ወደ አውሮፓ ህብረት ኮሚሽን በሚወስደው መንገድ…
Read 3579 times
Published in
ጥበብ