ጥበብ
(ስለ ሙዚቃ)- ማዜም የሚሹ ሁልጊዜ ዜማ አያጡም፡፡የስዊዲሽ አባባል- ለማዜም ምክንያት አያስፈልግህም፡፡ማርቲ ሩቢን- ነፍስህ ውስጥ ሙዚቃ ሲኖር፣ ሙዚቃህ ውስጥነፍስ ይኖራል፡፡ክሪስ ጃሚ- ሙዚቃ ለነፍስ ጥንካሬ ያጎናፅፋል፡፡ላይላህ ጊፍቲ አኪታ- ማዜም እየቻልክ ለምን ታስባለህ?ማርቲ ሩቢን- እኔ ስፅፍ ነፍሴ ያዜማል፡፡ሜሊሳ ማርሽ- በትምህርት ቤት ከህፃናት ጋር…
Read 1130 times
Published in
ጥበብ
ከተጠበሰ እንቁላል ጫጩት ማስፈልፈል አትችልም፡፡ የደች አባባል መደነቅ የጥበብ መጀመሪያ ነው፡፡ የግሪካውያን አባባልእግዚአብሔር ምድር ላይ ቢኖር ኖሮ ሰዎች መስኮቱን ይሰብሩት ነበር፡፡ የአይሁዳውያን አባባልዝምታ ፈፅሞ ተፅፎ አያውቅም፡፡ የጣልያውያን አባባልፖለሪካ የበሰበሰ እንቁላል ነው፤ ከተሰበረ ይገማል። የሩሳያውያን አባባልከተራመድክ መደነስ ትችላለህ፤ ከተናገርክ መዝፈን ትችላለህ፡፡…
Read 2669 times
Published in
ጥበብ
እንደ በልግ አዝመራ፣ እንደ መስቀል ወፍ ወቅትን ጠብቀው ሽሚያ ውስጥ የሚገቡ ደራሲያንን መመልከት ከጀመርን ሰነባበትን፡፡ ለእዚህም ማሳያ ሰሞኑን ከክረምቱ ካፊያ ጋር ብቅ ብቅ ያሉትን የጥበብ ሥራዎች አንድ ሁለት ብሎ መቁጠር ብቻ በቂ ይሆናል፡፡ በከተማችን አውራ ጎዳና ላይ በተንቀሳቀስን ቁጥር ከመጽሐፍ…
Read 1894 times
Published in
ጥበብ
ያበዱና የቀበጡ ሥንኞች ወረቀት ላይ ከማሠማራት ይልቅ ሰማይን በብርሃን የሚያርሱ ገለጻዎች ያሉት ኤመርሰን፣ ከግጥም የላቁ ዐረፍተ ነገሮችና አንቀፆችን ያሠፍራል። ወፈፌ ዐረፍተ ነገሮች በጥርሳቸው አንጠልጥለው አየር ላይ የሚለቅቋቸውን ውብ ቃላት ለመቅለብ መባተት ግድ አይልም፤ወረቀት ላይ የዘራቸው ይበቃሉ! ሶመርሴት የገተን ጨምሮ የሌሎች…
Read 4589 times
Published in
ጥበብ
ባለፉት ወራት 3 አለም አቀፍ ሽልማቶችን አሸንፏል አርቲስት ሳምሶን (ቤቢ) ለሽልማት ታጭቷል ባለፉት ጥቂት ወራት 3 ዓለም አቀፍ ሽልማቶችን ያሸነፈው የአርቲስት ቴዎድሮስ ተሾመ “ሦስት ማዕዘን” የተሰኘ ፊልም ለ11ኛው የአፍሪካ ፊልም አካዳሚ አዋርድ በ8 ዘርፎች የመጨረሻ 5 እጩ ተሸላሚዎች ውስጥ እንደገባ…
Read 2332 times
Published in
ጥበብ
“25 ተመልካቾች ራሳቸውን ስተው ወድቀዋል” ፊልሙ የተመልካች አድናቆትን አትርፏል በመጋቢት ወር መጨረሻ ላይ ተመርቆ ለዕይታ የበቃው “ላምባ” ፊልም ተሰርቆ በኢንተርኔት በመለቀቁ በአጭር ጊዜ ውስጥ ከሲኒማ ቤት የወረደ ሲሆን ከተነሳለት ሰብዓዊ ዓላማም እንዳስተጓጎለው ተገለፀ፡፡ በእውነተኛ ታሪክ ላይ ተመስርቶ የተሰራው ፊልሙ፤ በአንድ…
Read 3046 times
Published in
ጥበብ