ጥበብ

Saturday, 18 July 2015 11:49

የኪነጥበብ ጥግ

Written by
Rate this item
(0 votes)
 (ስለ ፊልም) ይሄ ፊልም 31 ሚ.ዶላር ፈጅቷል፡፡ በዚህ ዓይነት ገንዘብ የሆነ አገር መውረር እችል ነበር፡፡ ክሊንት ኢስትውድ ፀሐፊ መሆን ትፈልጋለህ? መፃፍ ጀምር፡፡ ፊልም ሰሪ መሆን ትፈልጋለህ? አሁኑኑ በስልክህ ምስሎችን መቅረፅ ጀምር፡፡ ማቲው ማክኮናሄይፊልም የጦር ሜዳ ነው፡፡ ሳም ፉለርኮሜዲ ለመስራት የሚያስፈልገኝ፡-…
Rate this item
(1 Vote)
 ማለዳ የጀመረው ካፊያ ማቆሚያ ያለው አይመስልም፡፡ ዕለቱ የታዋቂው ወግ ፀሐፊ መስፍን ሀብተማርያምን አንደኛ ሙት ዓመት መታሰቢያ ለመዘከር በ“የጠፉትን ፈላጊ ፕሮሞሽን” አስተባባሪነት ከጊዮርጊስ ተነስቶ በፒያሣ አትክልት ተራ በኩል አልፎ፣ መርካቶ በመግባት ክፍለ ሀገር አውቶብስ ተራ ጋ የሚጠናቀቅ የእግር ጉዞ የተካሄደበት ነበር።…
Rate this item
(1 Vote)
ዛሬ፤ የረመዳን ፆምን ፍፃሜ ምክንያት በማድረግ፤ እድሪስ ሻህ በተባለው ዝነኛ ሱፊ አንድ መፅሐፍ ላይ ያተኮረ ጨዋታ ይዤላችሁ መጥቻለሁ፡፡ እድሪስ ሻህ፤ ‹‹የመፅሐፉ መፅሐፍ›› የሚል ትልቅ ማዕረግ በሰጠው እና ዘጠኝ ገፆች ብቻ ባሉት መፅሐፍ የሰፈሩ ታሪኮችን ነው - (በእያንዳንዱ ገፅ የሰፈረው ፅሑፍም…
Saturday, 18 July 2015 11:23

የፀሐፍት ጥግ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
(ስለ ንባብ)- ግሩም መፅሐፍ መጨረሻ የለውም፡፡አር.ዲ. ከሚንግ- ባህልን ለማጥፋት መፃህፍትን ማቃጠልአያስፈልግም፡፡ ሰዎች ማንበብ እንዲያቆሙ ብቻማድረግ በቂ ነው፡፡ሬይ ብራድበሪ- መፅሃፍ በእጅህ የምትይዘው ህልም ነው፡፡ኔይል ጌይማን- ሁሉም ሰው የሚያነባቸውን መፃህፍት ብቻየምታነብ ከሆነ፣ ሁሉም ሰው ከሚያስበውውጭ አታስብም፡፡ሃሩኪ ሙራካሚ- ራስህ የማታነበውን መፅሃፍ ለልጅ አለመስጠትንመመሪያህ…
Rate this item
(2 votes)
ፊት ለፊት ስራው፣ ከበስተጀርባ ደግሞ ህይወቱ ይገኛል፡፡ ሥራው የህይወቱ ማጣቀሻ ነው የሚሉ አሉ፡፡ በዚህም ሥራውን እንደ አነፍናፊ ውሻ አስቀድመው ህይወቱን ያንጎዳጉዳሉ፡፡ “እንዲህ ሲል የፃፈው በህይወቱ እንዲያ ስለሆነ ነው፡፡” በማለት ሥራና ህይወቱን ያጋባሉ፣ ያፋታሉ፡፡ ስለዚህ የደራሲ ቤት በሩ ቢዘጋም ከመግባትና ከመውጣት…
Rate this item
(0 votes)
ጽልመት በለበሰ እልፍ አዕላፍ የሰው ዘር ላይ እንደ መርግ ለመጫን የሚንደረደር ብይን መስጫ መዶሻ ከመጽሓፉ ልባስ ላይ ታትሟል፡፡ የልባሱ ገጽታን ተመልከተን የሚፈጠርብን ብዥታ የለም። አንዴ ገርመም አድርገን የፍሬ ነገሩ መቋጫን ለመተንበይ ብዙ መራቀቅ አይጠበቅንብም፡፡መንደርደሪዬ የአለማየሁ ገበየሁ የረከሰ ፍርድ በኢትዮጵያ መጽሐፍን…