ጥበብ
የራሳችንን ጭብጦችና ታሪኮች ለመግለፅየምዕራባውያንን ዘይቤ ተጠቅመን ፅፈናል።የሥነ ፅሁፍ ቅርሳችን ግን “አንድ ሺ አንድሌሊቶች”ን እንደሚያካትት እንዳትዘነጉ፡፡ናጂብ ማህፉዝ· ጭብጦች በሥራዬ ላይ በተደጋጋሚ እያሰለሱይመጣሉ፡፡ኢቭ አርኖልድ· ለእኔ ህይወት እና ሞት በጣም ወሳኝ ጭብጦችናቸው፡፡ ሞት በሌለበት ህይወት የለም፡፡ ለዚያነው ለእኔ በጣም ወሳኝ የሆኑት፡፡ቲቴ ኩቦ· ለእኔ…
Read 1318 times
Published in
ጥበብ
“እኔን ፅሁፍ ለማስጣል ይህ ሁሉ ጣጣ አያስፈልግም፡፡ ብትጠይቂኝ ዘዴውን እኔው እነግርሽ ነበር፡፡ ዘዴው ምን መሰለሽ? ቀላል ነው። ላንድ ወር በየቀኑ ዶሮ ማረድ፡፡ ያንን በእርጐ እያደረግሽ ማቅረብ፡፡ ክትፎም ቢጨመርበት ይበልጥ ፍቱን ይሆናል፡፡ በዚያ ላይ ቀዝቃዛ ቢራ በቃ፡፡ የጽሑፍ ነገር እርግፍ ብሎ…
Read 1392 times
Published in
ጥበብ
መረን የወጣ የፍትወት ልማድና አፈንጋጭ ወሲባዊ ልምምድ እጅግ የቆየ የማህበረሰብ ልማድ መሆኑ ይታወቃል፡፡ ሶዶማውያን የቀለጡበት፣ ጥንታውያኑ ግሪኮች የኖሩበት፣ ለሮማውያኑም ውድቀት እንደ ምክንያት ተደርጎ የሚዘከርለት ነው። የፍቅር ግንኙነት አካል ከሆኑ ጉዳዮች መካከል በበጎም ሆነ በመጥፎ ጎኑ እንደ ፍትወት/ወሲብ የተነገረለት የለም። ይህንኑ…
Read 40180 times
Published in
ጥበብ
ድንገት ድምፁን በሙሉ ማን አጠፋው? ዛሬ ምን ተገኘና ከተማው አንድ ላይ እረጭ አለ? ትላንት ልጽፍ ነው ብዬ ስቀመጥ…አለሙ አንድ ላይ ተነስቶ ሲጮህብኝ አልነበር? እነዛ ዘመናቸው ሳይደርስ በእኔ ትውልድ ላይ ተለጥፈው የተወለዱ ህፃናት እሪ እያሉ ቤቴን ሲዞሩት… ጐረቤቴ ያለው ሰው በፆም…
Read 2496 times
Published in
ጥበብ
(ስለ ፋሽን)- ጎበዝ የሆነች ሞዴል ፋሽንን በ10 ዓመትልትቀድመው ትችላለች፡፡ይቭስ ሴይንት ሎውሬንት- እኔ ፋሽን አልሰራም፡፡ ራሴ ፋሽን ነኝ፡፡ኮኮ ቻኔል- ልብሶችን ዲዛይን አላደርግም፡፡ እኔ ዲዛይንየማደርገው ህልሞችን ነው፡፡ራልፍ ሎረን- ፋሽን ያልፋል፤ ስታይል (ሞድ) ዘለዓለማዊነው፡፡ይቭስ ሴይንት ሎውሬንት- ሴቶች የሚፈልጉትን አውቃለሁ፡፡ የእነሱፍላጎት መዋብ ነው፡፡ቫሌንቲኖ ጋራቫኒ-…
Read 1092 times
Published in
ጥበብ
• ቤተሰባችን በጣም ድሃ ስለነበር እኔንየወለደችኝ ጐረቤታችን ናት፡፡ሊ ትሬቪኖ• የአይጦች ውድድር ችግሩ…ብታሸንፍ እንኳያው አይጥ ነህ፡፡ሊሊቶምሊን• በውሃ ላይ ብራመድ ኖሮ፣ ሰዎች መዋኘትአይችልም ይሉኝ ነበር፡፡ጆን ተርነር• ስለእኔ የማነበውን አምኜ ብቀበል ኖሮ እኔምደፋርነቴን እጠላው ነበር፡፡ዛሳ ዛሳ ጋቦር• እውነቱ ምንድነው…በ30 ዓመታት ውስጥ30 ፊልሞችን ሰርቻለሁ፡፡…
Read 1478 times
Published in
ጥበብ