ጥበብ

Rate this item
(0 votes)
አንደኛ ዓመት ልደት! “በክረምት በሚያገኙት ዝናብ መሬታቸውን እያረሱ በእርሻ የሚተዳደሩ የገጠር ነዋሪዎች! ዝናቡ ጊዜውን ጠብቆ ባለመምጣቱ ብቻ ሳይሆን ሰማዩም ደመና አለመቋጠሩን ሲረዱ ለፈጣሪያቸው እግዚኦታ ሊያቀርቡ ቀጠሮ ተይዞ፣ ሁሉም የአባወራ ቤተሰብ እንዲገኝ ጥሪ ተደረገ፡፡ የሰማ ላልሰማ እየነገረ በቀነ ቀጠሮው ዕለት ብዙ…
Rate this item
(9 votes)
አጭር ዳሰሳ ‹‹ትንፋሼ ተቀርጾ ይቀመጥ ማልቀሻ ይህ ነው የሞትሁ’ለት የኔ ማስታወሻ›› በእርግጥም የጥላሁን ገሠሠ ማስታወሻ ትንፋሹ እና ከ50 ዓመታት በላይ የነገሠበት ሕያው ድምጹ ነው፡፡ ዘከሪያ መሐመድ ደግሞ ‹የጥላሁን ማስታወሻ ትንፋሹ ብቻ አይደለም› ብሎ የአንጋፋውን ሙዚቀኛ ታሪክ በ432 ገጾች ቀንብቦ አስነብቦናል፡፡‹‹ጥላሁን…
Rate this item
(7 votes)
ወቅቱ 1982 ዓ.ም ነው፡፡ ባህልና ስፖርት ጉዳይ ሚኒስቴር አንድ የሥነ-ፅሑፍና የቴአትር ስልጠና ለወጣቶች አዘጋጅቶ ነበር፡፡ እዚያ ስልጠና ላይ ገጣሚ ደበበ ሠይፉ ስለግጥም እንዲያብራራ ተጋብዞ መጥቷል፡፡ እንደሚመስለኝ ደበበ ያንን ሁሉ የሥነ-ፅሁፍ ሰልጣኝ አልጠበቀም፡፡ ገና እንደገባ ፊቱን አኮፋትሮ ተመለከተን፡፡ “ይሄ ሁሉ ምንድነው?”…
Saturday, 30 May 2015 12:39

የፍቅር ጥግ

Written by
Rate this item
(4 votes)
* ፍቅር በፈገግታ ይጀምራል፤በመሳሳም ያድጋል፤በእንባ ይቋጫል፡፡ ያልታወቀ ሰው * ፍቅር እንደ ነፋስ ነው፤አታየውም ግን ይሰማሃል፡፡ ኒኮላስ ስፓርክስ * ምክንያት የሌለው ፍቅር ዕድሜው ረዥም ነው፡፡ ያልታወቀ ሰው * ፍቅር አብሮን የተፈጠረ ሲሆን ፍርሃት እዚህ የምንማረው ነው፡፡ ማሪያኔ ዊላምሰን * የሚወደን ሰው…
Rate this item
(5 votes)
ላለማሰብ እያሰብኩኝ በጨለማ ተቀመጥኩ የልቤን ሆደ ባሻነት ገሰፅኩኝ ተስፋ መቁረጥን ተስፋ አደረኩኝ፡፡ ይኼንን “የወሌፈንድ” ፍልስፍና ቁልጭ አድርጐ የሚያሳይ ግጥም የፃፈው ታላቁ ባለቅኔ ደበበ ሰይፉ ነው፡፡ “ተስፋ መቁረጥን ተስፋ ስለማድረግ” ለመረዳት ቀጥተኛ አስተሳሰብን መጠቀም አያገለግልም፡፡ ግጥሙ የዘመኔን መንፈስ ገላጭ ነው፡፡ ጆርጅ…
Saturday, 30 May 2015 11:59

የፀሐፍት ጥግ

Written by
Rate this item
(2 votes)
(ስለገንዘብ) የገንዘብ እጥረት የሃጢያት ሁሉ ሥር ነው፡፡ ማርክ ትዌይን ብልህ ሰው ገንዘቡ በልቡ ውስጥ ሳይሆን በጭንቅላቱ ውስጥ ነው፡፡ ጆናታን ስዊፍት ስግብግብነት የገንዘብ ጉዳይ አይደለም፤ የልብ ጉዳይ ነው፡፡ አንዲ ስታንሌይ ሴቶች ባይኖሩ በዓለም ላይ ያለው ገንዘብ በሙሉ ትርጉም አይኖረውም ነበር፡፡ አሪስቶትል…