ጥበብ
“በግጥሞቼ ፈገግ እላለሁ፤ በልቤ ግን ግፍን እያስታወስኩ አለቅሳለሁ” በዐሥራ ዘጠነኛው መቶ ክፍል ዘመን ላይ የሩሲያ መጽሔታዊ ሥላቅ ከፍተኛ ደረጃ ላይ ደርሶ ነበር፡፡ የመጽሔት ዝግጅት ክፍል ኃላፊ የነበረው ደግሞ ኢቫን ክሪሎቭ ነው፡፡ ካንቴሚር “በግጥሞቼ ፈገግ እላለሁ። በልቤ ግን ግፍን እያስታወስኩ አለቅሳለሁ”…
Read 2035 times
Published in
ጥበብ
‹‹አብዮት፤ አበየ ፤እምቢ አለ ከሚለው የግዕዝ ቃል የመጣ ነው›› የሚለው ዬኔታ ስብሀት፤ የመጀመሪያው አብዮተኛ ሰይጣን ዲያቢሎስ ነው ይላል፡፡ በእንግዳና ተቆርቋሪም ‹‹ጋዜጠኛ›› መሳይ አቀራረብ ‹‹በእውኑ እግዚአብሔር ከዚህ በገነት መካከል ከሚገኘው ፍሬ እንዳትበሉ አዝዟልን…›› በሚል ህልውናን ተፈታታኝ ጥያቄ አብዮቱን ያቀጣጠለባቸው ምስኪኖቹ አዳምና…
Read 1922 times
Published in
ጥበብ
የአዞ ጉልበት በውሃ ውስጥ ነው፡፡ የደቡብ አፍሪካውያን አባባል ብልህ ወፍ ጎጆዋን በሌሎች ወፎች ላባ ትሰራለች የዚምባቡዌያውያን አባባል ሁለት መሪዎች በአንድ ቤት ውስጥ አይጣሉም፡፡ የኡጋንዳውያን አባባል ደካማ መሪ ጭንቅላቱ ውስጥ ሸክም ያበዛል። የኡጋንዳውያን አባባል መሪ ካነከሰ ሌሎችም ማንከስ ይጀምራሉ፡፡ የኬንያውያን አባባል…
Read 2078 times
Published in
ጥበብ
በዕውቀቱና ኩንዴራ ምንና ምን ናቸው? (ካለፈው የቀጠለ)ሰሞነኛው የልቦለድ ዕጣ - ፈንታ በተለይ ብዙ ለመፃፍ ተስፋ ላደረገ ሰው መብከንከኛው ነው። “ልቦለድ አልቆበለታል፣ መቀጠል አይችልም” የሚል መደምደሚያ ሲነገር በጉብዝናው ወራት እንደሚያውቁትና በመጨረሻው እንዳላማረ ጀግና በሀዘን ሆድ ይላወሳል፡፡ ልቦለድ በሞትና በሽረት መካከል ሆኖ…
Read 2160 times
Published in
ጥበብ
ትዳር የዕድሜ ጉዳይ ሳይሆን ትክክለኛውን ሰው የማግኘት ጉዳይ ነው፡፡ ሶፍያ ቡሽ ሚስቴ የልቤ ጓደኛ ናት፤ ያለ እሷ መኖርን ላስበው አልችልም፡፡ ማት ዳሞን ትዳር ግሩም ተቋም ነው፡፡ ግን ማነው በተቋም ውስጥ መኖር የሚሻው?ግሮቶ ማርክስ ሴት ባሏን ለመለወጥ የማትሞክርበት ብቸኛ ወቅት ቢኖር…
Read 2449 times
Published in
ጥበብ
ከሰሞኑ በመፃሕፍት ገበያው የአጫጭር ወጎች ስብስብን በውስጣቸው ያቀፉ በመጠን ከሳ ያሉ የጥበብ ሥራዎች ጠፍተው በምትኩ፣ ለዓይን የከበዱ መፃህፍት(Fat books) ብቅ ብቅ እያሉ ነው፡፡ “የቄሳር እምባ” ከእነዚህ ሰሞነኛ መፃሕፍት መካከል ይመደባል። የ“ቄሳር እምባ” ደራሲ ሃብታሙ አለባቸው ስለ ቀድሞ የሀገራችን መሪ ኮሎኔል…
Read 1984 times
Published in
ጥበብ