ጥበብ
“ሁለት ጎረምሶች በሬዲዮ እያወሩ ነው፤ሁለት ጎረምሶች ያልኩበት ምክንያት ጋዜጠኞች ለማለት ስለከበደኝ/ስለተቸገርኩ ነው” የሚለው እያዩ ፈንገስ፤በተለይ በኤፍኤሞች ስለምናደምጣቸው ጋዜጠኞች ትዝብቱን ይነቅሳል፡፡ ተመልካቹም በፈገግታ ያጅበዋል፡፡ “ታዲያ ጎረምሶቹ የሚያወሩት ሩኒ ስለተባለ የእንግሊዝ ፕሪሜር ሊግ ተጫዋች ነበር፡፡ እንደነሱ አገላለፅ፤ ሩኒ ለተከታታይ ስምንት ጨዋታዎች ጎል…
Read 4959 times
Published in
ጥበብ
(ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ)ከጌዴዎን ግምጃ በደብረማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ሥር ከተደራጀ ፬ኛ ዓመቱን ያስቆጠረው የሐዲስ ዓለማየሁ የባህል ጥናት ተቋም ከየካቲት 21 - የካቲት 22 ቀን 2007 ዓ.ም የቆየ ዐውደ ጥናት በደብረ ማርቆስ ቤተ መንግሥት የባህል አዳራሽ አካሂዶ ነበር፡፡ በጉባኤው ላይ ጥሪ የተደረገላቸው ምሁራን…
Read 3516 times
Published in
ጥበብ
አዲስ ሃሳብ እንደ ህፃን ነው፡፡ ከመውለዱ ይልቅ መፀነሱ ይቀላል፡፡ ቴድ ኮይሲስ አንዴ በአዲስ ሃሳብ የሰፋ አዕምሮ ወደቀድሞ ቦታው ፈፅሞ አይመለስም፡፡ ኦሊቨር ዌንዴል ሆልሜስሁሉም ስኬቶችና በልፋት የተገኙ ሃብቶች መነሻቸው ሃሳብ ነው፡፡ ናፖሊዮን ሂል ሁሉም ነገር የሚጀምረው ከሃሳብ ነው፡፡ ኧርል ናይቲንጌል ሃሳብ…
Read 1267 times
Published in
ጥበብ
ግለ ታሪክም ሆነ የሕይወት ታሪክ ጽሑፎች ንጥጥር መቼም ቢሆን በጦር ጀግኖች ላይ ይበልጥ ማመዘኑን የምናጤንበት አንዱ አጋጣሚ ዘመናዊው የሕይወት ታሪክ አፃፃፍ ከአንደኛው የዓለም ጦርነት በኋላ ማበቡ ነው፡፡ ይህ ደግሞ ከዚያ ቀደም የነበሩትን ተረታዊና አንዳች መለኮታዊ ተቀብዖ ማጐናፀፍን አስወግደው፣ በሰው ውስጥ…
Read 4857 times
Published in
ጥበብ
እውነት ሱሪዋን የማጥለቅ ዕድል ከማግኘቷ በፊት ውሸት የዓለምን ግማሽ ታካልላለች፡፡ሰር ዊንስተን ቸርችልሁለቱንም ካልቻልክ ከምትወደድ ይልቅ ብትፈራ ይሻላል፡፡ ኒኮል ማኪያቬሊበስራዬ ዘላለማዊነት መቀዳጀት አልፈልግም፡፡ ዘላለማዊነትን የምሻው ባለመሞት ነው፡፡ ውዲ አለንበየቀኑ “ፎርብስ” የሚያወጣውን የባለፀጎች ዝርዝር እመለከታለሁ፡፡ እዚያ ውስጥ ከሌለሁ ወደ ስራ እሄዳለሁ፡፡ ሮበርት…
Read 1635 times
Published in
ጥበብ
ሰውን ማወቅ ከፈለግህ ሥልጣን ስጠው፡፡ የዩጎዝላቭያ አባባል ከመገፋትህ በፊት አትውደቅ፡፡ የእንግሊዞች አባባልራስህን በወዳጆችህ እንጂ በአጥር አትከልል፡የቼክ አባባልውሃውን ስትጠጣ. ምንጩን አስታውስ፡፡የቻይናውያን አባባል ከፊትህ የሚጠብቅህን መንገድ ለማወቅ ተመላሾቹን ጠይቅ፡፡ የቻይናውያን አባባልአንዲት ደግ ቃል ሦስት ክረምት ታሞቃለች፡የጃፓናውያን አባባልእሾህ ከበተንክ ባዶ እግርህን አትሂድ፡፡ የጣሊያናውያን…
Read 6307 times
Published in
ጥበብ