ጥበብ

Rate this item
(1 Vote)
“ኩርቢት” ሲነበብ-ክፍል 2 አስራ አራት አጫጭር ልቦለዶች የሰበሰበው “ኩርቢት” መጽሐፍ ዓለማየሁ ገላጋይ ከእውነት ወካይ እስከ ዲበ እውነታዊ -surrealistic- የአፃፃፍ ስልትን በመምረጥ ተርኮበታል። ለስብስቡ ርዕስ የሆነውን “ኩርቢቷ” አጭር ልቦለድ ባለፈው ሳምንት ሲነበብ አንዲት ለጋ ወጣት በሥዕልና በሠዓሊ ፍቅር እያቃስተች ልጅነቷን ከነጣዕሙ፥…
Rate this item
(7 votes)
ስለ ግጥም ለመነጋገር ዘፈኖችን ከተጠቀምን አይቀር፤ ምርጥ ምርጥ ዘፋኞችን ብናነሳ ይሻላል - ለምሳሌ ዘሪቱ ከበደን። ‘ዘሪቱ’ ብላ በሰየመችው አልበሟ ካስደመጠችን ድንቅ ዘፈኖች መካከል አንዱን ልጥቀስላችሁ። “መልካም አባት ነበርክ ለኔ፤ አያጠራጥርም” በሚል ስንኝ የሚጀምር ዘፈን ነው። ግን፣ ከስንኙ በፊት፣ የዘሪቱን ድምፅ…
Monday, 02 March 2015 09:30

የጀግንነት ጥግ

Written by
Rate this item
(0 votes)
ድልን ጠብቅ፤ ድልም ታደርጋለህ፡፡ ፕሪስተን ብራድሊ (አሜሪካዊ ቄስ)አሸንፋለሁ ብለህ ካሰብክ ታሸንፋለህ፡፡ ድል ለማድረግ እምነት ወሳኝ ነው፡፡ ዊሊያም ሃዝሊት (እንግሊዛዊ ወግ ፀሐፊና ሃያሲ)በምርጫው ለተሸነፉት ሁሉ አዝናለሁ፡፡ ይሄ እኔ የማውቀው ተመክሮ አይደለም፡፡ ማርጋሬት ታቸር(የቀድሞ የእንግሊዝ ጠ/ሚኒስትር) ድል ሺ አባቶች አሉት፤ ሽንፈት ግን…
Monday, 02 March 2015 09:23

የፀሃፍት ጥግ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ኃይለኛ መፅሃፍ ለመፃፍ ኃይለኛ ጭብጥ መምረጥ አለብህ፡፡ ሔርማን ማልቪሌግሩም አድርገህ እስካረምከውና እስካሻሻልከው ድረስ ትርክምርኪ ብትፅፍ ችግር የለውም፡፡ ሲ.ጄ.ቼሪታሪኩ ረዥም መሆን ስላለበት አይደለም፡፡ አጭር ለማድረግ ረዥም ጊዜ ስለሚወስድ ነው፡፡ ሔነሪ ዴቪድ ቶርዩበህይወትህ ውስጥ ሌሎች ነገሮች ካሉህ - ቤተሰብ፣ ጓደኞች፣ ውጤታማ የሥራ…
Saturday, 21 February 2015 13:39

የ100ሺ ብር ግጥም

Written by
Rate this item
(5 votes)
ዳሽን ቢራ አክሲዮን ማኅበር የመጀመሪያውን ዓመት “ዳሽን የኪነ ጥበባት ሽልማት” ጥር 24 ቀን 2007 ዓ.ም በሚሊኒየም አዳራሽ ማካሄዱ ይታወቃል፡፡ በዚሁ ወቅት በስነ - ግጥም ዘርፍ ለውድድር ከቀረቡ 157 ግጥሞች መካከል 1ኛ በመውጣት 100.000 ብር ሽልማት አሸናፊ የሆነው የሰለሞን ሞገስ ግጥም…
Saturday, 21 February 2015 13:31

የቀለም ቆጠራ ጉዳይ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
የአማርኛ ሥነ ድምፀልሳን (ፎኖሎጂ) በአጠቃላይ፣ በተለይ ደግሞ የቀለም ቆጠራ በሙላት እና በቅጡ ያልተጠና በመሆኑ በዚህ መስክ እስካሁን ያለን ዕውቀት ያልተሟላ፣ ያልተደራጀና “ግልብ” ዓይነት ነው ማለት ሳይቻል አይቀርም። በአማርኛ ሥነግጥም የቀለም ቆጠራ መርህ በብዙ መልኩ የተዛባና አሳሳች ሆኖ በመቆየቱ፣ የግጥም ዓይነቶች…