ጥበብ

Rate this item
(2 votes)
የጥናት ጽሁፎችን አደባባይ ለማውጣት ትኩረት ተሰጥቷል የኢትዮጵያ ደራስያን ማህበር ከተቋቋመ ከ30 ዓመት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በነሐሴ ወር 1982 ዓ.ም ለንባብ የበቃችው “ብሌን” የሥነፅሁፍ መፅሔት ፤ ከ15 ዓመት የህትመት መቋረጥ በኋላ ሰሞኑን ታትማ ዳግም ለአንባብያን ቀረበች፡፡ የደራስያን ማህበር 50ኛ ዓመት ክብረበዓልን…
Rate this item
(1 Vote)
ሎሬት ፀጋዬ “አብረን ዝም እንበል” ግጥሙን ሲቀኝ፣ ተራኪው ፍቅረኛውን ከሰው ኳኳታ በመነጠል ዝም ብለው እስከ አዋሽ ማዶ በማለም ለደስታ ዘምሯል። ገጣሚ ትዕግስት ለመሽሽ ሳይሆን ለመዋሀድ ነው በዝምታ መገለል ያብሰለሰላት። ወጣቷ ትዕግስት ዓለምነህ አርባ አምስት የበኩር ግጥሞቿን ሰብስባ ትኩረት በሚሰርቅ ውብ…
Rate this item
(15 votes)
እንግሊዝኛ ቋንቋ ከስነጽሑፉ ዓለም ወስዶ እየተጠቀመባቸው ከሚገኙ በርካታ ቃላት መካከል ዲኬንዢየን (Dickensian: በቻርለስ ዲከንስ ልቦለዶች ውስጥ እንዳለው ዓይነት አስከፊ የድህነት ወለል፤ በተጨማሪም እንደ ዲከንስ ዓይነት የአፃፃፍ ስልት)፤ ኦርዌሊየን (Orwellian: በጆርጅ ኦርዌል ሥራዎች አንዱ በሆነው “1984” የተሰኘ መጽሐፍ ውስጥ እንደሚታየው ያለ…
Rate this item
(2 votes)
“የአጭር ጊዜ ታሪክ ነው ያለው” እየተባለ በብዙዎች የሚነገርለት (በዚህ ባልስማማም) የሀገራችን ኪነጥበብ በተለያዩ (በአብዛኛው ራስ ወለድ) በሆኑ ተግዳሮቶች እንደተያዘ “እንዲህ ነው” የማይሉት ጉዞውን እንደቀጠለ ነው፡፡ ብዙዎች “ኪነጥበባችን ካለው የአጭር ጊዜ ታሪክ አንጻር አሁን ያለበት ደረጃ ከፍተኛ የሚባል ነው” በማለት አድናቆታቸውን…
Rate this item
(3 votes)
ተፈጥሮ ለጉልበት እንጂ ለፍቅር አታደላምቻርለስ ቡካውስኪ ከተፈጥሮ ጋር ታላቅ ቅራኔ ያለው ገጣሚ መስሎ ይሰማኛል፡፡ በአንድ ወቅት በገጣሚው ህይወት ላይ ያጠነጠነ ዶክመንተሪ መመልከቴ ትዝ ይለኛል፡፡ ዶክመንተሪው ውስጥ አንድ ቦታ ላይ ቡካውስኪ የሚያነባት ግጥሙ አለች። ቃል በቃል ትዝ ባትለኝም በጥቅሉ ግን አንድ…
Rate this item
(2 votes)
አራት ገበሬዎች አክሱም ጽዮን ሊሳለሙ ሲመጡ ቀዬአቸው ላይ አንዲት ጠብታ ዝናብ እንኳን ሳይጥል አክሱም ግን ከባድ ዝናብ ጥሎ ይቆያቸዋል፡፡ጠላ ቤት ገብተው ሲያወጉ አንደኛው “እንደው ይሄ መድኃኔዓለምስ !! እንዳ ማሪያም አክሱም ወተት የሆነ ዝናብ ጥሎ ሲያበቃ እኛ መሬት ላይ ጠብ የምትል…