ጥበብ

Saturday, 27 December 2014 16:26

የእብዶች ሸንጎ

Written by
Rate this item
(1 Vote)
አፈጉባኤው የጫት ገረዊናውን እያነሳ የንግግር ማድረጊያውን ጉብታ መሬት እየደጋገመ ያጎነዋል። ለፓርላማው አባላቱ ስለ ስብሰባው ፍሬ ነገር ሹክ ለማለት በእጅጉ እየተጣደፈ ነው። ጉሮሮውን በልቅላቂ የሀይላንድ ውሀ እያጠበ የመክፈቻውን ንግግር ጀመረ፤“ከጊዜ ግሳንግስ ውስጥ ይህቺን ቅጽበት ብቻ ተውሰን እብዳታችንን ፊት መንሳት እንጀምራለን። ከእብደታችን…
Rate this item
(25 votes)
በክፍል ፩ ፅሑፌ፤ የአማርኛ ፊደሎች (ሆሄያት) በዝተዋልና ይቀነሱ (ይሻሻሉ) በሚሉ የቋንቋ ምሁራን የተሰነዘሩትንና እየተሰነዘሩም ያሉትን ሀሳቦች ከብዙው በጣም በጥቂቱ እንደገለጽኩ ይታወሳል፡፡ በማጠናቀቂያዬም “ለመኾኑ አማርኛ የራሱ የኾነ ብቸኛ ፊደል (የፊደል ገበታ) አለውን?” የሚል ጥያቄ አቅርቤ ነበር፡፡ እናም በቀጠሮዬ መሰረት ይኸው የያዝኩትን…
Saturday, 20 December 2014 13:19

የፀሃፍት ጥግ

Written by
Rate this item
(2 votes)
(ስለ ምርጫ)* ከአዲስ ምርጫ የምንማረው ነገር ቢኖር ከቀድሞው ምርጫ ምንም አለመማራችንን ነው፡፡ ጌራልድ ባርዛን * ምርጫ የምናካሂድበት ብቸኛው ምክንያት ከህዝብ የተሰበሰበው አስተያየት ትክክል መሆኑን ለማወቅ እንደሆነ ተሰምቷችሁ ያውቃል?ሮበርት ኦርቤን* በኦሎምፒክ ሁለተኛ ሆኖ መጨረስ ብር ያሸልማል፡፡ በፖለቲካ ሁለተኛ ሆኖ መጨረስ ግን…
Rate this item
(1 Vote)
የሰው ልጅ አለኝታውና ማዕረጉ፣ ሞገሱና ኩራቱ ታሪኩ ነው፡፡ ታሪክ ደግሞ ታሪክነቱን ሊያገኝ የሚችለው የሰው ልጅ ራሱ ከትውልድ ወደ ትውልድ ጠብቆ በሚያስተላልፋቸው ወጐቹ፣ ቋንቋዎቹ፣ አፍአዊ ኪነቃሎቹ፣ ፊደልና ሥነ ጽሑፎቹ አማካኝነተ መኾኑ አያከራክርም፡፡ ታሪኩን በራሱ ፊደል መዝግቦ ከትውልድ ወደ ትውልድ የሚያስተላልፍ አገር…
Saturday, 20 December 2014 12:57

“እናትክን በሉልኝ!”

Written by
Rate this item
(1 Vote)
የገሞራው መልእክት፤)“ለፈፀመው ደባ፣ ለሰራውም ግፉ፣እናትክን በሉልኝ በዚያ የምታልፉ” ገሞራው /ኃይሉ ገብረ ዮሐንስ/ ኪነትንና የኪነጥበብ ቤተሰቦችን በሚያሳዝን ሁኔታ በሞት የተለየ ብርቅ ባለቅኔ ነበር፡፡ በህይወት በቆየባቸው ዘመናት ሁሉ ብዙ ነገር ታዝቦ፣ የታዘበውንም በብዕሩ ሰቅስቆ የማድማት ልዩ ተሰጥኦ የነበረው ገጣሚ ነው፡፡ ገሞራው የተፈጥሮንም…
Rate this item
(1 Vote)
[የካሜራዋ ሰምና ወርቅ “የሜሊ ታደሰ” የእናትና ልጅ ዉብ መሳጭ ፎቶ ግጥሙን ይመጥነዋል።]ካዛንቺስ የአራት ትዉልድ እትብትና ትዝታ ብቻ ሳይሆን የገደል ማሚቶም የተከማቸበት መንደር ነዉ። ይህ ስፍራ -ከመናኸሪያ ከፍ ብሎ- ለደምሰዉ መርሻ የኅላዌና የብዕር ትርታ ቤተመቅደሱ ነዉ። እኛ ከሚዳሰሰዉ እየታከክን ተላምደነዉ ልብ…