ጥበብ

Rate this item
(53 votes)
ሰባተኛ ክፍል እያለን እንዲህ ሆነ፡፡ አንድ አርብ የክፍል ቤስት ጓደኛዬ የሆነው ልጅ ደብተሬ ውስጥ ደብዳቤ እንዳስቀመጠና ቅዳሜንና እሁድን አስቤበት ሰኞ ምላሽ እንደሚጠብቅ ነገረኝ፡፡ ልጁ ባይጽፍልኝም እንደምንዋደድ ራሳችንም እናውቃለን፡፡ አብረን እናጠናለን፣ አብረን እንረብሻለን፣ አብረን እንጫወታለን፡፡ ክፍል ውስጥ የራሱ መቀመጫ ቢኖረውም አብዛኛውን…
Rate this item
(56 votes)
*የ‘ፍቅር እስከመቃብር’ ጉዱ ካሣ ኮከቡ ምንድነው?*የኔልሰን ማንዴላና የመለስ ዜናዊስ?ቀዳሚ ቃልየኢትዮጵያ ኮከብ ቁጥር 2 የሆነው ፍካሬ ኢትዮጵያ፣ የአብነት ሁለተኛ የታተመ ሥራው ነው። ከመጀመሪያው ጋር የሚያገናኘው ነገር ቢኖር ሁለቱም የአስትሮሎጂ መጻሕፍት መሆናቸው ብቻ ነው። ከዚያ በዘለለ፣ የተደገመ ሀሳብም ሆነ ይዘት የለም-ከስመጥሮች ዝርዝር…
Saturday, 22 November 2014 12:15

ፊታውራሪ እርጅና

Written by
Rate this item
(0 votes)
ባለ ጋሻ ጀግሬው ሰልፍ የሚያምርለት፣ አጀቡ አስፈሪ ጦር የበዛለት፣ ሠራዊተ ብዙ ፊታውራሪ እርጅና፣ ረጋ ብሎ ይመጣል ሞት ያስከትልና፡፡ ስሜት ሲደበዝዝ፣ አካል ሲቀዘቅዝ፣ ዕይታ ሲደክም፣ አእምሮ ሲያዘግም፣ አደብ ይገዛሉ ህዋሳት በመላ፣ ሰውነት ይበርዳል ላይሞቅም ላይፈላ፡፡ ሆድ ጠግቦ ላይበላ ጉረሮ እህል ላይውጥ፣…
Saturday, 22 November 2014 12:12

ፊታውራሪ እርጅና

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ባለ ጋሻ ጀግሬው ሰልፍ የሚያምርለት፣ አጀቡ አስፈሪ ጦር የበዛለት፣ ሠራዊተ ብዙ ፊታውራሪ እርጅና፣ ረጋ ብሎ ይመጣል ሞት ያስከትልና፡፡ ስሜት ሲደበዝዝ፣ አካል ሲቀዘቅዝ፣ ዕይታ ሲደክም፣ አእምሮ ሲያዘግም፣ አደብ ይገዛሉ ህዋሳት በመላ፣ ሰውነት ይበርዳል ላይሞቅም ላይፈላ፡፡ ሆድ ጠግቦ ላይበላ ጉረሮ እህል ላይውጥ፣…
Saturday, 15 November 2014 11:49

“ቁምታም ጾም” በገበያ ላይ ዋለ

Written by
Rate this item
(0 votes)
በወጣቱ ገጣሚ አያሌው እውነቴ የተጻፈውና በተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ዙሪያ የሚያጠነጥኑ ከ65 በላይ ግጥሞችን የያዘው “ቁምታም ጾም” የተሰኘ የግጥም ስብስብ መጽሃፍ፣ ከትናንት ጀምሮ በገበያ ላይ መዋሉን ገጣሚው ለአዲስ አድማስ ገለጸ፡፡92 ገጾች ያሉት “ቁምታም ጾም” የግጥም ስብስብ መጽሃፍ፣ በአዲስ አበባና በክልል ከተሞች…
Saturday, 15 November 2014 11:28

የፀሃፍት ጥግ

Written by
Rate this item
(0 votes)
እችላለሁም አልችልምም ብለህ ብታስብ አልተሳሳትክም፡፡ ሔነሪ ፎርድ ወንድ ሆኜ ብወለድ ኖሮ አውሮፓን አስገብራት ነበር፡፡ ሜሪ ባሽኪርትሴፍ (ሩሲያዊ ሰዓሊ፤ ስለ ጥበብ ሥራዋ የተናገረችው)ሥራ በቅጡ እንዲከወን ከፈለግህ፣ ባተሌ ሰው ምረጥ፤ ሌሎቹ ጊዜ የላቸውም፡፡ ኢልበርት ሁባርድ ዕድል የምታግዘው ለዝግጁ አዕምሮ ብቻ ነው፡፡ ሉዊስ…