ጥበብ
በጥልቀት መፈቀር ጥንካሬ ሲሰጥህ፣ በጥልቀት ማፍቀር ፅናት ይሰጥሃል፡፡ ላኦ ትዙ ሃዘን ለራሱ መሆን አያቅተውም፡፡ የደስታን ሙሉ ዋጋ ለማግኘት ግን አንድ የምታካፍለው ሰው ሊኖር ይገባል፡፡ ማርክ ትዌይን ፍቅር ምን እንደሆነ ታውቃለህ ከተባልኩ ባንቺ የተነሳ ነው፡፡ ሔርማን ሄሲ አንቺ ለእኔ ጣፋጭ ስቃይ…
Read 3139 times
Published in
ጥበብ
ምናባዊ ወግያቺ ምስኪን ነርስ ወደ እኔ ስትመጣ ተመለከትኩ፡፡ ምስኪን … አሁንም እኔን ለመጥራት የትኛውን ማዕረጌን ማስቀደም እንዳለባት ግራ እንደገባት ታስታውቃለች፡፡ ፈረንጆቹ በለገሱኝ “የዓለም ሎሬት” ትጥራኝ ወይስ የሃገሬ ዩኒቨርሲቲዎች በሰጡኝ የክብር ዶክትሬት? ነው ወይስ ያ ዝነኛ ጋዜጠኛ እኔን ለመጥራት በሚጠቀምበት “ታላቁ”…
Read 1850 times
Published in
ጥበብ
ጋዜጠኛው ወደ ኢትዮጵያ ለስራ የመጣ አንድ ቻይናዊ እያነጋገረ ነው፡፡ ጋዜጠኛ - ቻይና ውስጥ አንድ አምፑል ለመቀየር ስንት ቻይናውያን ያስፈልጋሉ?ቻይናዊ - አንድ በቂ ነው፡፡ ጋዜጠኛ - ኢትዮጵያ ውስጥስ አንድ አምፑል ለመቀየር ስንት አበሾች ያስፈልጋሉ?ቻይናዊ - አምስት፡፡ አንዱ አምፑል ለመቀየር፣ አንዱ ወንበር…
Read 1394 times
Published in
ጥበብ
እንዳለመታደል ሆኖ “የራሳችን ነገር ያንስብናል” መሰል የእኛ ስለሆነው ነገር ከመናገር ይልቅ ስለ ሌሎች ማውራትና በሌሎች መርካት እንመርጣለን፡ እናም ማንነታችንን በቅጡ የሚገልጸው ሀብታችን ሁሉ “ባለቤቱ ያቀለለው አሞሌ” ሆኖና ተረስቶ ተረት ለመሆን እየተንደረደረ ይመስላል- “ነበር” ለመባል፡፡ የዛሬው ጽሑፌ ጉዳይ እጅጉን እውቅና እና…
Read 6720 times
Published in
ጥበብ
አንድ የሙያ ባልደረባዬ ባለፈው ሳምንት ስልክ ይደውልልኝና “የአንድ የፍቅር ደብዳቤ አውደ ርዕይ ተከፍቷልና ብትጐበኚው ምን ይመስልሻል” አለኝ፡፡ የፍቅር ደብዳቤ አውደ ርዕይ የሚባል ሰምቼም አጋጥሞኝም ስለማያውቅ፣ ነገሩ ትንሽ ግር ቢለኝ ከባልደረባዬ ማብራሪያ ጠየቅሁ፡፡ ከዚያበቀጥታ ከደብዳቤዎቹ ፀሐፊ ጋር በመደዋወል ቀራኒዮ መድሃኒያለም አካባቢ…
Read 37076 times
Published in
ጥበብ
መዝፈን ህይወቴ ነው፡፡ እስከዛሬም ህይወቴ ነበር፡፡ ወደፊትም ህይወቴ ሆኖ ይቀጥላል፡፡ ሴሊያ ክሩዝየዛሬ ሦስት ዓመት ገደማ ነው መዝፈን የጀመርኩት፡፡ በአካባቢያችን ስትራትፎርድ አይዶል በተባለ የዘፈን ውድድር ውስጥ ገባሁ፡፡ ሌሎቹ ተወዳዳሪዎች የአዘፋፈን ትምህርትና የድምጽ ስልጠና ይወስዱ ነበር፡፡ በወቅቱ እምብዛም ከቁምነገር ስላልቆጠርኩት ቤት አካባቢ…
Read 1719 times
Published in
ጥበብ