ጥበብ

Rate this item
(4 votes)
ውድ እግዚአብሔር- ስለአንተ ሥራ አስተማሪያችን ነግራናለች፡፡ አንተ እረፍት ስትወጣ ግን ማነው የሚሰራልህ?ዴቪድ-የ5 ዓመት ህፃንውድ እግዚአብሔር- እኔ ኢትዮጵያዊ ነኝ፡፡ አንተስ?ቤቢ- የ6 ዓመት ህፃንውድ እግዚአብሔር- ትምህርት ቤት ስንማር፣ መብራት የፈጠረው ቶማስ ኤዲሰን ነው ተብለን ነበር፡፡ ሰንበት ት/ቤት ደግሞ አንተ እንደፈጠርከው ነገሩን፡፡ ኤዲሰን…
Rate this item
(0 votes)
የፊልሙ ታሪክ መቋጫ ገና አልተወሰነም“ጠመንጃ ምናምን አናሳይም፤ ዩፎዎችንም አናስገባም” - (የፊልሙ ዳይሬክተር ሩፒሽ ፖል)ከወራት በፊት 239 ሰዎችን አሳፍሮ በበረራ ቁጥር ኤም ኤች 370 ከኳላላምፑር በመነሳት ወደ ቢጂንግ ጉዞ ከጀመረ በኋላ፣ ድንገት ደብዛው ጠፍቶ በቀረውና በአለማችን የበረራ ታሪክ በአሳዛኝነቱና በእንቆቅልሽነቱ በሚጠቀሰው…
Rate this item
(2 votes)
ዊሊያም ዎርድስዎርዝ (1770-1850)እንግሊዛዊው ገጣሚ ዎርድስዎርዝ ገና 15 ዓመት ሳይሞላው ነበር ወላጆቹን በሞት ያጣው፡፡ እንዲያም ሆኖ በእንግሊዝ የተሳካላቸውና ተፅዕኖ ፈጣሪ ከሚባሉት ገጣምያን ተርታ ከመሰለፍ ያገደው ነገር አልነበረም፡፡ ግጥሞችን መፃፍ የጀመረው ገና ተማሪ ሳለ ቢሆንም 23 ዓመት እስኪሞላው ድረስ ግን አንድም የግጥም…
Rate this item
(0 votes)
ዮናስ አብርሃም - የ“ትንንሽ ፀሀዮች” ደራሲና አዘጋጅ “የትንንሽ ፀሐዮች” ተከታታይ የሬድዮ ድራማ በድንገት መቋረጡን በተመለከተ ባለፈው ሳምንት የአዲስ አድማስ ዕትም“ጥበብ” አምድ ላይ ቃለ-መጠይቅ እንደተደረገልኝና የጣቢያው ተወካይም ምላሽ መስጠታቸው ይታወሳል፡፡ በቅድሚያ ሀሳባችንን ለማስተናገድ ዕድል ስለተሰጠን አዲስ አድማሶችን ላመሰግን እወዳለሁ። በማያያዝም፣ ከጣቢያው…
Rate this item
(2 votes)
በሶሻል ሚዲያ ላይ ስላንቺ የተፃፉ ነገሮች አሉ፡፡ ምንድነው ነገሩ?በ”ቃል ኪዳን” መጽሔት ላይ የወጣውን መረጃ አይተሽ ይሆናል፡፡ መጽሔቱ ይዞት የወጣውን መረጃ ተመርኩዞ ነው ሶሻል ሚዲያውም የስም ማጥፋት ውንጀላውን የቀጠለው፡፡ አስገራሚው ነገር መጽሔቱ ከእኔ ጋር ያደረገው ቃለ መጠይቅም ሆነ የተለዋወጥነው መረጃ የለም፡፡…
Monday, 19 May 2014 09:07

የመፅሐፍ ቅኝት

Written by
Rate this item
(5 votes)
መንደርተኝነት፤ የስንኩል ፖለቲከኞች አስተሳሰብ ውጤት ርዕስ - ዶክተር አሸብር እና ሌሎችም፤ / የገፅ ብዛት - 237 / የህትመት ዘመን - መጋቢት 2006 ዓ.ም / የሽፋን ዋጋ - በኢትዮጵያ 65 ብር፤ በአሜሪካ 10 ዶላር/ ህትመት - ኤች ዋይ ኢንተርናሽናል ደራሲ -…