ጥበብ

Rate this item
(4 votes)
አፍሪካዊያን በሕይወት ጉዞ ውስጥ ያለፉበትን ሂደት በመመርመር ፍልስፍናዊ ትንታኔዎችን በመጻፍ የሚታወቀው የሞርጋን ዩኒቨርሲቲ ተባባሪ ፕሮፌሰሩ ፀናይ ሠረቀ ብርሃን፤ የአውሮጳ ፈላስፋዎች ለቀሪው የዓለም ክፍል ያላቸውን እይታ ይተቻል። የአውሮጳ አዙሪት ማለት ፣ድንበር አልባ የሆነ በዘመናዊነት አስተሳሰብ ውስጥ ስር የሰደደ የተሳሳተ የራስ ግምት…
Rate this item
(2 votes)
ከጥንተ ሲናዊው የፊንቃውያኑ ፊደል ተገኝቷል፤ ከፊንቃውያኑ ካድመስ የተባለው ሰዋቸው ግሪኮች ፊደላቸውን ሰጥቷቸዋል፡፡ በሌላ በኩል (ኤትሩስካኖች) የተባሉ በሮም ሰሜናዊ ክፍል የሰፈሩ ነገዶች ነበሩ። እነሱም “ኤትሩስካን” የተባለ ፊደል ነበራቸው። ከግሪክ እና ወይም ከኤትሩስካን የላቲን ፊደል ተወልዷል፣ ከላቲን ደግሞ የዛሬዎቹ አውሮጳውያን ቋንቋዎች ለሁሉ…
Rate this item
(2 votes)
“መድረክ መቅደስ ነው፤ ካህናቱም ተዋንያኑ” የሼክስፒር ዝነኛ አባባል የዘወትር የክህነት ሥርአት አይታጐልም፤ ነውር ነው፤ ጫን ሲልም ሃጢያት ነው፡፡ ከህዝብ (ከተደራሲያን) የተለዩ (የተቀደሱ) ካህናት (ተዋንያን) የመለየታቸው ግብ እና ምስጢር በመቅደሱ ዘወትር እንዲያገለግሉ፣ ከእለት ተእለት የኑሮ ውጣ ውረድ ተለይተው ለመረጣቸው ህዝብ ዘወትር…
Rate this item
(1 Vote)
አዲሱ የኢትዮጵያ ደራስያን ማህበር ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ነባሩን የሥራ አስፈፃሚ አባላት ባለፈው ሐሙስ በወይን ኢትዮጵያ የባህል ምግብ አዳራሽ በደማቅ ሥነ ሥርዓት ሸኘ፡፡ አንጋፋና ወጣት ደራስያን እንዲሁም የልዩ ልዩ ሙያ ማህበራት መሪዎች በተገኙበት የተሰናባቹ ሥራ አስፈጻሚ አባላት ገጠመኞቻቸውን እያቀረቡ ታዳሚውን ከማዝናናታቸውም…
Rate this item
(5 votes)
ሒልተን ማሰልጠኛ ስላለው ሠራተኞቹ በእንግዳ አያያዝ ተወዳዳሪ የላቸውምሰውነቴ የሚንቀሳቀስ አይመስልም፤ ግን በጣም ቀልጣፋ ነኝበሆቴል መስተንግዶና ደንበኞች አያያዙ በጣም ብዙ ይቀረናል በአዲስ አበባ ሂልተን ሆቴል ለ25 ዓመታት ሰርቷል፡፡ አሁን በምግብ ዝግጅት ክፍል በሼፍነት እየሰራ ቢገኝም የጀመረው ግን በእቃ አጣቢነት እንደሆነ ይናገራል፡፡…
Rate this item
(15 votes)
“አሪፍ ሃያሲ ፊት ለፊት እየሄደ መንገድን ያሳያል፣ ቀሽም ሃያሲ ኋላ ኋላ እየተከተለ ይገፋል” አርቲስት ግሩም ኤርሚያስአብዛኞቹ የፊልም አድናቂዎች ከ‹‹ሄርሜላ›› ፊልም ጀምሮ ያውቁታል፡፡ በፊልም ትወና ሙያ ለ11 ዓመታት የሰራው አርቲስት ግሩም ኤርሚያስ፤ በየጊዜው በርካታ የፊልም ፅሁፎች ቢቀርቡለትም እስካሁን በዓመት ከአንድ በላይ…