ጥበብ

Rate this item
(3 votes)
የግሪኩ አንጋፋ ፈላስፋ አፍላጦን /Plato/ ፍትህ ምን ማለት እንደሆነ በሚተነትንበት ድርሳኑ /The Republic/ ውስጥ ሁለት ዓለማት መኖራቸውን፣ እነርሱም ዓለመ አምሳያ እና ዓለመ ህላዌ መሆናቸውን ይገልፃል። ዓለመ ኅላዌ እውነት፣ ውበት፣ ፍትህ፣ እውቀት መገኛ እንደሆነና ዓለመ አምሳያ ደግሞ የዓለመ ኅላዌ ቅጅ፣ ጥላ፣…
Rate this item
(3 votes)
በ1995 ዓ.ም ለአዲስ አበባ ዘጠነኛ ሆኖ ሊፀድቅ የተዘጋጀው የከተማ ፕላን ይፋ ከመሆኑ በፊት የከተማው ነዋሪ እንዲወያይበትና ሃሳቡን እንዲሰጥ የሚችልበት መድረክና ኤግዚቢሽን ተዘጋጅቶ ነበር፡፡ መስቀል አደባባይ በሚገኘው አዲስ አበባ ሙዚየም ለወራት በቆየው ኤግዚቢሽንና የውይይት መድረክ ላይ ትኩረት ስበው ከነበሩት ርእሰ ጉዳዮች…
Rate this item
(3 votes)
“ስብሐት የጫማውን ገበር አራግፈን እንድንፈትሸው ዕድል ሰጥቶናል”“አንድ ፀሐፊ የራሱን ጽሑፍ እንዲያሔስ ሲጠራ እኔ የመጀመሪያው ሰው ሳልሆን አልቀርም። በ‘መልክዐ ስብሐት’ መጽሐፍ ውስጥ እኔ ያቀረብኩት ጽሑፍ ብዙ እያነጋገረ ስለሆነ ለዛሬው መድረክ እንድጋበዝ ምክንያት ሆኗል፡፡ ጽሑፉን ሳዘጋጀው አምኜበትና ተጠያቂነቱን ወስጄ ነው፡፡ በፃፍኩት ጽሑፍ…
Rate this item
(9 votes)
“The Old Man and The Sea” የገናናው አሜሪካዊ ደራሲ ኸርነስት ሄሚንግዌይ ዝነኛ ስራ ነው፡፡ አንብበን ተደንቀን በልባችን የያዝነው እንዳለ ሆኖ፣ የዘመነኞቹን ሀያሲያን አንጀት አርስ ውዳሴም አድምጠናል፡፡ “ከጽሁፉ አንድ ቃል ቢወጣ ወይም ቢቀየር ኖሮ፣ ጠቅላላ ድርሰቱ ሌላ መልክ ይኖረው ነበር!” በእኛ…
Monday, 16 September 2013 08:21

ጥበብ (ዘ -ፍጥረት)

Written by
Rate this item
(7 votes)
ጥሩ የጥበብ ፈጠራ ምን አይነት ነው? መካሪ ነው፤ ዘካሪ፣ አስተማሪ፣ ህይወትን የሚያሳይ መነጽር ነው፡፡ እነዚህ ሁሉ የዋህ አስተያየቶች ናቸው፡፡ ምንድነው የዳንስ ትርጉም?...ሰው ሲደንስ ተደስቶ ነው ለማለት አይቻልም፡፡ በለቅሶም ሙሾ ሲያወጣ ይጨፍራል፡፡ ደረቱን እየመታ፡፡ ለዚህ ነው ለውበት ሀሊዮት ልናገኝ የማንችለው፡፡ ታሪክ…
Rate this item
(6 votes)
“እወድሃለሁ” የአስቴር አዲስ አልበም ወጣየታዋቂዋ ድምፃዊ አስቴር አወቀ “እወድሃለሁ” የተሰኘ አዲስ አልበም ሰኞ ዕለት ለገበያ ቀረበ፡፡ አስራ ሁለት ዘፈኖች የያዘው አልበም፤ የድምፃዊቷ ድርጅት በሆነው ካቡ ሪከርድስ ኤክስኩዩቲቭ ፕሮዲዩሰር የተሰራ ሲሆን የሚያከፋፍለው ኤሌክትራ ሙዚቃ ቤት ነው፡፡የአብዛኛዎቹ ዘፈኖች ግጥም እና ዜማ ደራሲ…