ጥበብ

Saturday, 07 September 2013 11:24

የጉድ አውደ አመቶች!

Written by
Rate this item
(1 Vote)
አዲሱ አመት ከእሳት ጋር ሳይሆን ከሳቅ ጋር ----ድንገተኛ ጩኸት… ያልተጠበቀ ዋይታ… ድብልቅልቅ ያለ እሪታ…በ1997 ዓ.ም ወርሃ ጥር፡፡ ከወሩ ሌሊቶች በአንደኛዋ፡፡መነሻው ያልታወቀ ጉድ፣ በእኩለ ሌሊት ከተፍ ብሎ የሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ዋና ግቢን አናወጠው። በእንቅልፍ እረፍትን ሊጎናጸፍ ወደየአልጋው የገባው፣ በየዶርሙና በየላይብረሪው መሽጎ ደብተሩ…
Rate this item
(1 Vote)
አዲስ አድማስ ጋዜጣ ለዚህ ስላበቃኝ ልዩ ትዝታ አለኝ*እነፕሮፌሰር መስፍንና ፕሮፌሰር አስራት ደንበኞቼ ነበሩ*የጋዜጣ አዟሪነት ሥራዬ አንባቢ እንድሆን አድርጎኛል ከሊስትሮነት አንስቶ ሲዲ እስከማዞር ሥራ ላይ የተሰማራው ወጣት ተስፋዬ ፈጠነ፤ ለበርካታ ዓመታት ጋዜጣ ሲያዟር እነ ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያምና ፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ ደንበኞቹ…
Rate this item
(0 votes)
“በርናባስ” በ2005 ዓ.ም ማጠናቀቂያ ላይ ለአንባቢያን የቀረበ ረጅም ልቦለድ ታሪክ ነው፡፡ በደራሲ ትዕግሥቱ ተክለማርያም የተዘጋጀው መጽሐፉ፤ በ353 ገፆች የተቀነበበ ሲሆን በኢትዮጵያ ደራሲያን ማህበር እና በብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት የህትመት ተዟዟሪ ፈንድ የታተመ ነው፡፡ ጽናት፤ የመጽሐፉ ማዕከላዊ መልዕክትና ጭብጥ ነው፡፡ ከዋና…
Saturday, 31 August 2013 12:38

“ላማ ሰበቅታኒ”

Written by
Rate this item
(0 votes)
የውድነህ ክፍሌ ፋንታዚበፀሐፌ ተውኔትነቱ የምናውቀው ውድነህ ክፍሌ ሰሞኑን “ላማ ሰበቅታኒ” በሚል ርእስ 174 ገፅ ያለው መፅሐፍ እነሆ ብሎናል እንድናነብ፡፡ የመፅሐፉ ደራሲ በመግቢያው ላይ “ይህ መፅሐፍ በአብዛኛው ገደብ የለሹን የስነ-ፅሁፍ ዘውግ በእንግሊዝኛው fantasy የተሰኘውን የአፃፃፍ ቅርፅ ተከትሏል” ይላል፡፡ የስብሐት ገ/እግዚአብሔርን “ስምንተኛው…
Saturday, 31 August 2013 12:36

“መንጠልጠል”

Written by
Rate this item
(1 Vote)
ብትል “አፍሮጋዳ” ትዝ አለኝ!ያለፈው ሳምንቱ የ “እኛና ስብሐት” ፀሐፊ፤ “ጫጫታችሁ ረብሾኛል” ለማለት ብዕሩን ሲያነሳ “መንጠልጠል” የምትለዋን ኃይለ ቃል የተዋሰው ከዚያ ቀደም ባለው ቅዳሜ “ስብሐት ላይ የመንጠልጠል ጣጣ” በሚል ርዕስ ከቀረበ ጽሑፍ መሆኑን ልብ ይሏል፡፡ የሁለቱ ፀሐፊዎች የጽሑፍ ይዘት ኩታ ገጥመነትም…
Rate this item
(5 votes)
ካለፈው የቀጠለይህን ካለፈው ፅሑፍ የቀጠለ ምልከታ እንድንጽፍ መነሻ የሆነን መፅሐፉ (“መልክአ ስብሃት”) ውስጥ ያለ አንድ የካርቱን ስዕል ነው፤ ካርቱኑ ስብሃት ላይ የተንጠለጠሉ ሰዎች ያሳያል፡፡ ሰዓሊው ካርቱኑን የሳለው መቼ እንደሆነ ባናውቅም 2004 ብሎ ፈርሞበታል፡፡ ማለታችን ካርቱኑን የሳለው “መልክአ ስብሀት…” ውስጥ ያሉትን…