ጥበብ

Rate this item
(3 votes)
ከዛሬ አሥር ዓመት በፊት በሣሉ ብዕረኛ ተፈሪ መኮንን “ግጥም ሞቷል” ሲል በሪፖርተር ጋዜጣ ላይ መርዶ በማርዳት ቁጣዬ የበረታ እንደነበር አስታውሳለሁ። ከፀሐፊው ጋር የስልክ ሙግት መግጠሜም አልቀረም፡፡ ውሎ ሲያድር ግን የጥበቡን ሰማይ ሳይ ከዋክብት እየነጠፉ፣ ውበት እየጨለመ ሲመጣ ልቤ ደረቴን በስጋት…
Rate this item
(0 votes)
(N.B The Issue “Art for Arts sake” arises when the Individual` is at odds with society) “በፈጣሪ የተሰራን፣ ነገር ግን ያልተሳካን፣ ብልሹ ንድፎቹ ነን” ይላል ፖስት ኢምፕሬሽኒስቱ ቫንጐ፡፡ ይቀጥልናም “አበላሽቶ ስለነደፈን ግን ልንፈርድበት አይገባም” ይህ አባባሉ፤ ለእኔ ፍለጋ መልስ መሆን…
Rate this item
(2 votes)
በአውሮፓ የሚቸበቸበው የነጋድራስ ተሰማ እሸቴ ሲዲ በአገር ውስጥ ገበያ ላይ የለም ና ብትይኝ መጣሁ ብመጣ አንቺ የለሽ፣ ያመትባል ቤተስኪያን ሆኖ ቆየኝ ደጅሽ፡፡ ያመትባል ቤተስኪያን ሆኖ ቢቆይ ደጄ፣ ቆመህ አስቆርበህ ስመህ ሂድ ወዳጄ፡፡ ድምፃቸውን በሸክላ ለማስቀረፅ በአገራችን የመጀመሪያው የሆኑት የነጋድራስ ተሰማ…
Rate this item
(4 votes)
“ሰዉ ባገሩ በወንዙ ማበድ መወፈፍ ካልቻለማ / ምን አገር ሆነ ያማ!” ጥበበኛ እንደልቡ ከገጠመኝ ለመሟገት፣ ዕዉነታዉን ቦርቡሮ የብርሃን ጭላንጭል ለመለጠጥ ያፈነግጣል፤ ርዕይ ይቋጥራል። “እንበድ” ሲል አረጋዊ እንደ መፈንከት ሳይሆን መገጣጠምን፣ የሃሳብ ወረርሺኝና - conformity - ከበባን እንደ መናድ ነዉ እንጂ።…
Rate this item
(7 votes)
የኢትዮጵያ ህዝብ ለእግር ኳስ ያለው ፍቅር የሚደንቅ ነው--- ዘፈኑ ለሚቀጥለው የእግር ኳስ ድል እንደሚደመጥ ተስፋ አለኝ-- ለህዝብ መንደርደሪያ እና ቀብድ ሰጥቼ ከአስር ቀን በኋላ እሄዳለሁ--- ኑሮውን በአሜሪካ ቨርጂኒያ ያደረገው ድምፃዊ ይሁኔ በላይ፣ ለዜማ ደራሲው አበበ መለሰ የመታከሚያ ገንዘብ ማሰባሰቢያ ኮንሰርት…
Rate this item
(0 votes)
የማደግ መብታቸው ተከብሮላቸዋል። መንገዶቹ፣ ቤቶቹ፣ የቴሌኮሙኒኬሽን አማራጮቹ፣ የገቢ እና የወጪ ልኮቹ፣ ግድቦቹ … የማደግ መብታቸው ተከብሮላቸዋል፡፡ ተይዘው ነበር፣ ደንዝዘው ነበር፣ ሞተው ነበር…የማደግ መብታቸው በሰው አማካኝነት ተከብሮላቸዋል፡፡ ከመያዝ፣ ከመደንዘዝ፣ ከመሞትም በኋላ አፈር ልሶ መነሳት ይቻላል፡፡ ለእነሱ መብታቸውን ያስከበረላቸው ያ የፈረደበት ሰውስ?…